Asset Publisher

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ1ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ 1 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ከሐምሌ 1/2013 እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ ....

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ1ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ 1 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ከሐምሌ 1/2013 እስከ ሰኔ 30/2014 ዓ . ...

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት  ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ  ድጋፍ ከሐምሌ 1/2013 እስከ ግንቦት 30/2014 ዓ.ም  984 ሚሊዮን 702 ሺህ 16ብር ተሰብስቧል፡፡ ድጋፉ የተሰበሰበው ከሀገር ውስጥ ቦንድ...

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ በአሜሪካ የሳክራሚንቶ እና አካባቢው የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት የ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የማህበረሰቡ ተወካዮች ድጋፉን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል...

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ገለጹ፡፡ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው...

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ለኅዳሴ ግድብ 42 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ለታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ 42 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ። የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ዋንጫ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ወደ ምዕራብ ሀረርጌ ዞን ተሸኝቷል። በሽኝት መርኃ ግብሩ ዋንጫው በዞኑ በነበረው ቆይታ የተከናወኑ ተግባራት ውጤታማ...

በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ለኅዳሴ ግድብ 42 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ለታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ 42 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ።

የግድቡ ስራ አስኪያጅ ማስተባበያ እና የግብጽ ሚዲያዎች

የግድቡ ስራ አስኪያጅ ማስተባበያ እና የግብጽ ሚዲያዎች በግብጽ ሚዲያ ዘንድ ኢትዮጵያ የምታስገነባው ታላቁ የህዳሴ ግድብ በግብጽ እና በሱዳን ድርቅ ቢከሰት ውሃ አትለቅም ተብሎ የተሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው ሲሉ የግድቡ ስራ አስኪያጅ አስተባበሉ። እንደዚህ አይነት ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት እና...

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሀረርጌ ዞን ለታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ 42 ሚሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ።

የታላቁ ኅዳሴ ግድብ ዋንጫ በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የነበረውን ቆይታ አጠናቆ ወደ ምዕራብ ሀረርጌ ዞን ተሸኝቷል።
በምስራቅ ሀረርጌ ዞን ለኅዳሴ ግድብ 42 ሚሊየን ብር ተሰበሰበ

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 10 ወራት ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ከሐምሌ 1/2013 እስከ ሚያዝያ 30/2014 ዓ.ም 873 ሚሊዮን 984 ሺህ 631 ብር ተሰብስቧል፡፡

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ደቡብ ምዕራብ ሽዋ ዞን ወሊሶ ከተማ ሲገባ የተደረገለት የህዝብ አቀባበል፡-

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ደቡብ ምዕራብ ሽዋ ዞን ወሊሶ ከተማ ሲገባ የተደረገለት የህዝብ አቀባበል፡-

ሦስተኛው ዙር የህዳሴው ግድብ ሙሌት በሐምሌ ወር እንደሚጀመር ታወቀ

ለመጀመሪያ ጊዜ ኃይል ማመንጨት ከጀመረ ሦስት ወራት ያለፉት የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሦስተኛ ዙር ሙሌት፣ ከመጪው ሐምሌ ወር አንስቶ መከናወን እንደሚጀምር ታወቀ፡፡

የስፖት ውድድር ማስታወቂያ

የስፖት ውድድር ማስታወቂያ I. መግቢያ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ስራ በነበረው አደረጃጀት ሕዝብ እየተሳተፈበት እዚህ ደርሷል፡፡ ይሁን እንጂ ግድቡን ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ በሚገባ ለማስተዋወቅ የነበረውን መደበኛ አሰራር ማዘመን አስፈልጓል፡፡ ምክንያቱም ኢፍትኃዊ የሆነው የግብጽ ድምጽ "ተሰሚነት" እያገኘ...

Download የስፖት ውድድር ማስታወቂያ (0KB)

Ethiopians living in New York and its surrounding have donated money to the great renaissance dam

It has been reported that Ethiopians and the Ethiopians living in New York and its surrounding have donated money to the great renaissance dam. Money backed up is on the fundraising...

Public raises over 1.9 billion Birr for GERD

Over 1.9 billion Birr has been secured from various income generating schemes for the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) during the past 11 months of the current fiscal...

GERD minimizes Sudanese, Egyptians’ water threats: Premier Solves Ethiopia’s electricity crisis

The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) is being built in a way to benefit riparian countries apart from solving Ethiopia’s electricity crisis, Prime Minister Abiy Ahmed (PhD) said. ...

Ministry launches Center for Public Diplomacy of Higher Education Institutions for #GERD

High-level government officials have officially inaugurated the establishment of the Center for Public Diplomacy of Higher Education Institutions to enable students and instructors to push...

GERD two turbines to go operational by August

BY GETAHUN LEGESSE ADDIS ABABA –The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD) will start generating 750 MW out of the two completed units by August 2021, Ethiopian Electric Corporation said. ...

Minister Sileshi Calls for More Support to Complete GERD Construction Water, Irrigation and Energy Minister, Sileshi Bekele called for Ethiopian Diaspora support to complete the construction of Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD).

Minister Sileshi Calls for More Support to Complete GERD Construction Water, Irrigation and Energy Minister, Sileshi Bekele called for Ethiopian Diaspora support to complete the construction of...