News


የተፋሰስ ልማት ለታላቁ ህዳሴግድብ ህልውና በሚል የምክክር መድረክ ተካሄደ

ውይይቱን ያዘጋጀው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ሲሆን ከውሃ መስኖእና ኢነርጂ ሚንስቴር፣ ከግብርና እንስሳት ሃብት ሚኒስቴር፣ ከአካባቢ ደን አየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን፣ ከተፋሰስ ልማት ባለስልጣን፣ በተፋሰስ ልማት ላይ የሚሰሩ ድርጅቶች ጥምረት ሃላፊዎች እና ባለሞያዎች፣ የደቡብ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርእሰ መስተዳድር ፣ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ ማሰተባበሪያ ምክር ቤት ጽ/ቤት ሃላፊ፣ የክልሎች እና ከተማ አስተዳደር ታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ማስተባበሪ ጽቤት ሃላፊዎች (የአማራ፣የትግራይ፣የደቡብ፣የሐረር፣የኦሮሚያ፣የአዲስ አበባ)፣ የታ/ህ/ግ/ግ/ብሄራዊ ምክር ቤት አባላት እና የተለያዩ ሙ ማህበራ እና ህብረተሰብ ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡

View Count: 1

Read More

GERD: Challenge Resilient Project

Our ancestors have inherited to us this sovereign and uncolonized country by achieving victory against Italy at the battle of Adwa in a spirit of loyalty, commitment and unity. They sacrificed their lives in a battle field and became a source of pride for the African continent and the black people. Now, years were counted that we have started to go further in releasing our country from poverty and to take it to the level of the developed countries through accepting our ancestors pledge.

Read More

ዜና እሁድሚያዝያ6 ቀን2011 ዓ.ምበተጠራውመላውኢትዮጵያንበአንድነትየማጽዳትዘመቻተከትሎ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት ሰራተኞች ዛሬ የጽ/ቤታቸው ግቢ በማጽዳት ጀምረዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሁሉም ዜጋ እሁድሚያዝያ6 ቀን2011 ዓ.ምአካባቢውን በማጽዳት በንጹኅ ቦታ የመኖር መብቱን አንዲያረጋግጥ ባቀረቡት ጥሪ መሠረት የታላቁ ህዳስ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤት ሰራተኞች በዛሬው እለትየጽ/ቤታቸውን ግቢ በማጽዳት ጥሪውን ተግባራዊ አድርገዋል፡፡ ዛሬ ሚያዚያ 4 ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ ባደረጉት የጽዳት ዘመቻ ለበርካታ ጊዜ በግቢው የቆዩ አላስፈላጊ ቆሻሻዎችን በማንሳትና በማቃጠል የጽዳት ስራውን አጠናቀዋል፡፡ በዘመቻው ማጠቃለያም ይህ ተግባር የአንድ ቀን የዘመቻ ብቻ ሳይሆን የዘወትር ተግባር

Read More

ታላቁ የህዳሴ ግድባችንን በቁርጠኛ አቋም ማጠናቀቅ ይገባናል!!

ታላቁ የህዳሴ ግድባችን በመንግስት ቁርጠኛ ውሳኔ እና በመላው ህዝባችን ሙሉ ይሁንታና ድጋፍ ግንባታው ተጀምሮ የተለያዩ ምዕራፎችን ተሻግሮ አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባበሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጽ/ቤትም ከተቋቋመበት ጊዜ ጀምሮ መላው ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያንበታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በማነቃነቅያልተቆጠበ ድጋፉን እንዲያደርግ በእቅድ በመምራት ሰፋፊ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቶ ላለፉት 7 ዓመታት ከ12 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በቦንድ ግዢ እና ልገሳ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የዜግነታቸውን ድጋፍ እንዲያደርጉ የማነቃነቅ ስራ ሲሰራ ቆይቷል፡፡

View Count: 1

Read More

Press Release For Immediate Use

Due to high commitment of the Ethiopian government as well as the will and support of the entire public, the Grand Ethiopian Renaissance Dam has passed through several stages of construction and has attained today’s status.

View Count: 1

Read More

የዲያስፖራ አባላት ለህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ ተገለጸ

የዲያስፖራ አባላት ለህዳሴው ግድብ መጠናቀቅ የበኩላቸውን እንደሚወጡ ተገለጸ በተለያዩ የዓለማችን ክፍሎች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በግንባታ ላይ የሚገኘው ታላቁ የህዳሴ ግድብ እስከሚጠናቀቅ ድረስ አስፈላጊውን ድጋፍና አስተዋፅኦ እንደሚያደርጉ ተገለጸ።

View Count: 2

Read More

OFFICE CALLS FOR CARRYING THROUGH GERD PROJECT WITH THE SAME COURAGE

Office of National Council for the Coordination of Public Participation on the Construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (ONCCPCGERD) called the community to sustain their support until the project finishes

Read More

irreplaceable support for realizing the dam!!

Due to high commitment of the Ethiopian government as well as the will and support of the entire public, the Grand Ethiopian Renaissance Dam has passed through several stages of construction and has attained today’s status.

View Count: 1

Read More

وفد من الدول الأفريقية يزور سد النهضة

الكونغو الديمقراطية وزمبابوي وموزمبيق إن نموذج المشاركة العامة لإثيوبيا في سدها الضخم هو

Read More

irreplaceable support for realizing the dam!!

irreplaceable support for realizing the dam!!

Read More

Six modern cars are delivered for the new fund raising programs!

Niyala Motors, Ethiopian Motor Corporation / Moenco, Riyes Engineering, FDRE Metal engineering corporation /METEC, Marathon Motors Company & Equatorial Business Group offered 6 modern vehicles for the new fund raising programs of the office of council for the coordination of public participation on the construction of Grand Renaissance Dam/GERD.

View Count: 10

Read More

GERD construction reaches over 35 percent

Addis Ababa-- the office of national council for the coordination of public participation for the construction of the grand renaissance dam (GERD) announced that 35.08 percent of the construction of the dam has been completed and over 65,000 Ethiopians have visited the construction site.

View Count: 2

Read More

Sudanese Journalists Paid a Visit to Grand Ethiopian Renaissance Dam

A group of Sudanese journalists are visiting major development works in Ethiopia including the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), the light railway and housing projects in Addis Ababa. The group which includes 32 journalists was briefed about the GERD.

Read More

SMS lottery setup for Grand Ethiopian Renaissance Dam

Office of National Council for the Coordination of Public Participation on the Construction of the Grand Renaissance Dam announced that it has setup a short message service (SMS) lottery to mobilize resources for the construction of the Dam.

View Count: 15

Read More