Follow Us Follow Us

 

News

‹‹በህዳሴ ግድብ ዙሪያ እየወጡ ያሉ ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው›› አቶ መለስ ዓለም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ

አንዳንድ የአገር ውስጥ እና የግብፅ ሚዲያዎች በወቅታዊ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ እያወጡ ያሉት ዘገባዎች የተሳሳቱና ሙያው ከሚፈቅደው ስነ ምግባር ውጪ መሆናቸውን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ገለጹ፡፡

View Count: 6

Read More

የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነትን የማይቀበል፣ በህዝብ የሚገነባ የኢትዮጵያ ህዳሴ መሰረት

ከሰሞኑ ኢጂብሺያን ስትሪት የተባለ የመረጃ ምንጭ፣ የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል ሲሲ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን አስመልክቶ የዓባይ ወንዝ የውሃ ድርሻ ጉዳይ «የሕይወትና ሞት ጉዳይ ነው» ሲሉ መናገራቸውን አስነበበ፡፡

View Count: 2

Read More

«የህዳሴው ግድብ ለአካባቢው አገራት ካለው ጠቀሜታ አንጻር መገንባቱ ጠቃሚ ነው»

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለኢትዮጵያም ብቻ ሳይሆን ለአካባቢው አገራት ካለው ጠቀሜታ አንጻር መገንባቱ ጠቃሚ ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የኖርዌይ አምባሳደር ተናገሩ። አምባሳደር አንድሪያስ ጋርደር ሰሞኑን ከአዲስ ዘመን ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ላይ እንደተናገሩት፤ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ አይነት ግድቦች ካላቸው ጠቀሜታ አንጻር መገንባት አለባቸው። ምክንያቱም የዚህ አይነት ፕሮጀክቶች ለአንድ አገር ብቻ ሳይሆን ለአካባቢውም ጠቃሚ ናቸውና።

View Count: 4

Read More

Egypt-Ethiopia tensions over new dam rise again Ethiopia

More Video