በሩዋንዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ በቦንድ ግዥና በድጋፍ ከ21 ሺህ ዶላር በላይ አበረከቱ - መነሻ - am
嵌套Portlet
资源发布器
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
网页内容搜索
资源发布器
ቀን፡ 23-03-2013ዓ.ም
በሩዋንዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ በቦንድ ግዥና በድጋፍ 21,300 ዶላር አበረክተዋል፡፡
በሩዋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሉሊት ዘውዴ በሩዋንዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላደረጉት ድጋፍ ምስገና አቅርበዋል፡፡
አምባሳደሯ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ሀብቶቿን ለመጠቀም ያላትን ሕጋዊና ተፈጥሮአዊ መብቶችን በተመለከተ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ መሰራት እንዳለበት መጠቆማቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
EBC(Ethiopian Broadcasting Corporation)
嵌套Portlet
资源发布器
— 每页项目