ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ - መነሻ - am

嵌套Portlet

资源发布器

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ 星期五, 17 六月 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች 星期三, 8 六月 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ 星期三, 8 六月 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

资源发布器

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት  ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ  ድጋፍ ከሐምሌ 1/2013 እስከ ግንቦት 30/2014 ዓ.ም  984 ሚሊዮን 702 ሺህ 16ብር ተሰብስቧል፡፡

ድጋፉ የተሰበሰበው ከሀገር ውስጥ ቦንድ ሽያጭና ስጦታ፣ከዲያስፖራ ቦንድ ሽያጭና ስጦታ፣በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ስጦታ አካውንት ገቢ፣ ከፒን ሺያጭ ገቢና ከ8100 አጭር የሞባይል ስልክ መልዕክት አገልግሎት የተገኘ መሆኑንም ታውቋል፡፡

የግድቡ  ግንባታ ከተጀመረበት 2003 ዓ.ም እስከ ግንቦት 30/2014 ዓ.ም ድረስ ከሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር  ከሚገኙ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት እንዲሁም ከልዩ ልዩ ገቢዎች በአጠቃላይ 16 ቢሊዮን 713ሚሊዮን 716 ሺህ 691 ብር ተሰብስቧል፡፡

嵌套Portlet

资源发布器