የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን የ10ኛ አመት በማስመለከት የኢትዮጵያ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ አድን ድርጅት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የተዘጋጀ ለ“ህዳሴ ቱር” በጣርማ በር የህዝን ንቅናቄ ስራ እና 8100A መርሃ ግብር ሲከናወን