አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት ለታላቁ የህዳዳ ግድብ ግንባታ የ1 መቶ ሺ ብር በስጦታ ያበረከቱ ሲሆን ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ የአትሌቱን ወደ ሀገር ቤት በመልስ በማስመለከት የምስጋና ሰርተፊኬት ተበረከተላቸው - መነሻ - am
嵌套Portlet
资源发布器
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
网页内容搜索
资源发布器
አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት ለታላቁ የህዳዳ ግድብ ግንባታ የ1 መቶ ሺ ብር በስጦታ ያበረከቱ ሲሆን ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ የአትሌቱን ወደ ሀገር ቤት በመልስ በማስመለከት የምስጋና ሰርተፊኬት ተበረከተላቸው
አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት ለታላቁ የህዳዳ ግድብ ግንባታ የ1 መቶ ሺ ብር በስጦታ ያበረከቱ ሲሆን ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ የአትሌቱን ወደ ሀገር ቤት በመልስ በማስመለከት የምስጋና ሰርተፊኬት ተበረከተላቸው። ሰርተፊኬቱ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ብሄራዊ አስተባባሪ ጽህፈት ቤት ሰራተኞች እና ሃላፊዎች በተገኙበት በዶክተር አረጋዊ በርሄ የጽህፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር የተበረከተ ሲሆን አትሌቱ አመስግነው በሚኖሩበት አሜሪካ ኢትዮጵያውያንን በከፍተኛ ሁኔታ እያነሳሱ መሆኑንም ተናግረዋል። ጽ/ቤቱም ለአትሌት በላይነህ ዲንሳሞ ያለውን ክብር እና ምስጋና ገልፆ ሌሎችም አርአያነታቸውን እንዲከተሉ ጥሪ አቅርቦአል።
嵌套Portlet
资源发布器
— 每页项目