የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ሥራ ጀመሩ - መነሻ - am
嵌套Portlet
资源发布器
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
网页内容搜索
资源发布器
የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ መጀመራቸውን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለጹ፡፡
ሁለቱ ማስተንፈሻዎች አጠቃላይ ዓመታዊውን የዓባይ ፍሰት የማሳለፍ አቅም እንዳላቸው ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል።
ማስተንፈሻዎች በግድቡ ሙሌት ወቅት የዓባይ ውሃ ወደ ታችኛው የተፋሰስ ሀገራት ያለውን ፍሰት እንዲጨምር የሚያስችሉ ናቸውም ነው ያሉት።
ሚኒስትሩ አያይዘውም በዚህም ወደ የታችኞቹ ተፋሰስ ሀገራት የሚኖረውን የውሃ ፍሰት እንደማያስተጓጎል ማረጋገጫ መሆኑን አንስተዋል።(ኤፍ ቢ ሲ)
嵌套Portlet
资源发布器
— 每页项目