አቶ አገኘሁ በተገኙበት ክልል አቀፍ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ ማስጀመርያ መርሃ ግብር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እየተካሄደ ነው - መነሻ - am
嵌套Portlet
资源发布器
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
网页内容搜索
资源发布器
አቶ አገኘሁ በተገኙበት ክልል አቀፍ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ ማስጀመርያ መርሃ ግብር በማዕከላዊ ጎንደር ዞን እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር በተገኙበት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ በአቸራ ቀበሌ ክልል አቀፍ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራ ማስጀመርያ መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው፡፡
በአሁኑ ሰዓት በሹማራ ሎምዬ ቀበሌ ባንብላ ተፋሰስ ከዚህ በፊት ተሰርተው ውጤታማ የሆኑ የተፋሰስ ስራዎች እየተጎበኙ መሆኑን ከዞኑ ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
በዚህ መርሃ ግብር የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወርቀሰሙ ማሞና የኢፌዴሪ ግብርና ሚኒስትር ዲኤታ ሳሚ ረዲን ጨምሮ የፌዴራል፣ የክልል እና የዞን ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።
嵌套Portlet
资源发布器
— 每页项目