በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፍታትን እንደሚያበረታታ ኢጋድ ገለፀ - መነሻ - am

嵌套Portlet

资源发布器

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ 星期五, 17 六月 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች 星期三, 8 六月 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ 星期三, 8 六月 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

资源发布器

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፍታትን እንደሚያበረታታ ኢጋድ ገለፀ

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ በሶስቱ ሀገራት መካካል ያሉ ልዩነቶች በውይይት መፍታትን እንደሚያበረታታ አስታውቋል።
የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ፥ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ በኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ መካከል የሚደረጉ ውይይቶችና ድርድሮች ሊቀጥሉ እንደሚገባ አስታውቀዋል።
(ኤፍ..)

嵌套Portlet

资源发布器