ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ - መነሻ - am
嵌套Portlet
资源发布器
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
网页内容搜索
资源发布器
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ፈወርቂ በኢትዮጵያ በጋራ እያደረጉት ባለው ሁለተኛ ቀን ጉብኝታቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብን ለመጎብኘት ጉባ ተገኝተዋል፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያው የውሃ ሙሌት ባለፈው ሐምሌ ከተከናወነ በኃላ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ስፍራው ሲያቀኑ የአሁኑ የመጀመሪያቸው ነው ፡፡
ሁለቱ መሪዎች በቆይታቸው የታላቁ ህዳሴ ግድብ አሁናዊ ገፅታ ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን ፣ ገለፃም ተደርጎላቸዋል፡፡
መሪዎቹ ዛሬ ከሰዓት በፊትም የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብን ጎብኝተዋል።
嵌套Portlet
资源发布器
— 每页项目