በጉጉት የሚጠበቀው ሀገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሽን በሳይንስ ሙዚየም ለመታደም ዝግጁ ነዎት?
በጣም በቅርቡ ይጠብቁን!
በኤግዚቢሽኑ ታሪክ ቀያሪ የሆነውና በአለም አቀፉ መድረክ የኢትዮጵያ መገለጫ የሆነው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አጠቃላይ ሂደት እና ብሄራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፋዊ ትሩፋች ይቀርባሉ ፡፡
"የውሃ ሀብታችን ለብልፅግናችን"