የጸጥታው ምክር ቤት የህዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በአፍሪካ ህብረት እንዲታይ ወሰነ። - መነሻ - am
嵌套Portlet
资源发布器
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
网页内容搜索
资源发布器
ግብፅ የተለያዩ ምክንያቶች ለመከራከሪያ አቅርባለች።
የኢትዮጵያ መከራከሪ ፍትሀዊ ተጠቃሚነት እና በጋራ መልማትን ነው መርህ ያደረገቺው።
የታችኞቹ የተፋሰስ ሀገራት ላይ የጉላ ጉዳት የማያደርስ እንደሆን ደጋግማ ብትገልጽም ግብጽና ሱዳን ጉዳዩን አለማቀፋዊና የጸጥታ ጉዳይ አደርገውታል።
በጸጥታው ምክር ቤት ጉዳዩ እንዲታይ የቀረበውን ክርክር ያደመጠው የጸጥታው ምክር ቤቱ ደርድሩ በአፍሪክ ህብረት እንዲታይ ወስኗል።
ኤፍ ቢ ሲ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013
嵌套Portlet
资源发布器
— 每页项目