በሱዳንና በግብጽ ጥያቄ መሰረት ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚቀጥለው ሳምንት ይሰበሰባል የተባለው የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የጎላ ሚና እንደማይኖረው ተገለጸ። - መነሻ - am

嵌套Portlet

资源发布器

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ 星期五, 17 六月 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች 星期三, 8 六月 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ 星期三, 8 六月 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

资源发布器

በሱዳንና በግብጽ ጥያቄ መሰረት ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚቀጥለው ሳምንት ይሰበሰባል የተባለው የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የጎላ ሚና እንደማይኖረው ተገለጸ።

 

በሐምሌ ወር የምክር ቤቱ ሰብሳቢ የሆኑት በተባበሩት መንግሥታት የፈረንሳይ አምባሳደር የሆኑት ኒኮላስ ሪቪዬር ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት የጸጥታው ምክር ቤት በሚቀጥለው ሳምንት በግድቡ ዙሪያ ውይይት ሊያደርግ ይችላል።

ነገር ግን ምክር ቤቱ ሦስቱን ሀገራት በመጥራት ስጋታቸውን እንዲገልጹና ከስምምነት ሊያደርሳቸው ወደሚችለው ድርድር እንዲመለሱ ከማበረታታት ውጪ ሊያደረግ የሚችለው ነገር እንደሌለ ገልጸዋል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል።

"ምክር ቤቱ ከዚያ የበለጠ ሊያደርግ የሚችለው ነገር አለ ብዬ አላስብም" ብለዋል ሰብሳቢው የፈረንሳይ አምባሳደር።

 ምንጭ፡-ዋልታ፤ ሰኔ 25/2013

嵌套Portlet

资源发布器