Asset Publisher

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 10 ወራት ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ
ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 10 ወራት ከ800 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ
ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ ከሐምሌ 1/2013 እስከ ሚያዝያ 30/2014 ዓ.ም 873 ሚሊዮን 984 ሺህ 631 ብር ተሰብስቧል፡፡
ድጋፉ የተሰበሰበው ከሀገር ውስጥ ቦንድ ሽያጭና ስጦታ፣ከዲያስፖራ ቦንድ ሽያጭና ስጦታ፣በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ስጦታ አካውንት ገቢ፣ ከፒን ሺያጭ ገቢና ከ8100 አጭር የሞባይል ስልክ መልዕክት አገልግሎት የተገኘ መሆኑንም ታውቋል፡፡