በድር ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ በአንድ የዙም ስብሰባ ከ50 ሺህ ዶላር በላይ አሰባሰበ - መነሻ - am

Nested Portlets

Asset Publisher

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ Fri, 17 Jun 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች Wed, 8 Jun 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ Wed, 8 Jun 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Asset Publisher

በድር ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ በአንድ የዙም ስብሰባ ከ50 ሺህ ዶላር በላይ አሰባሰበ

በድር ኢትዮጵያ (BADR ETHIOPIA) የተባለው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ድርጅት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በአንድ የዙም ስብሰባ ብቻ 50 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ በስጦታ ማሰባሰቡን በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ አስታውቀዋል፡፡

ይህ የሆነውግድቡ የኔ ነውበሚል መሪ ቃል በአሜሪካ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በተዘጋጀ ፕሮግራም ላይ ነው ተብሏል፡፡

ከገንዘብ ማሰባሰብ ጎን ለጎን የኢትዮጵያን ብሄራዊ ጥቅም ለማስከበር የሚያከናውናቸውን ተግባራት አጠናክሮ እንደሚቀጥል ድርጅቱ ማረጋገጡን አምባሳደር ፍጹም በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ጠቅሰዋል፡፡

Nested Portlets

Asset Publisher

— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 16 results.