ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ባለፉት አስር ዓመታት በርካታ ፈተናዎችን በቆራጥ ልጆቹ ሁለንተናዊ ትግል እና ድጋፍ አልፎ 10ኛ ዓመቱን መጋቢት 24/2013 ዓ/ም ይይዛል። - መነሻ - am
Nested Portlets
Asset Publisher
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web Content Search
Asset Publisher
ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ባለፉት አስር ዓመታት በርካታ ፈተናዎችን በቆራጥ ልጆቹ ሁለንተናዊ ትግል እና ድጋፍ አልፎ 10ኛ ዓመቱን መጋቢት 24/2013 ዓ/ም ይይዛል።
ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ባለፉት አስር ዓመታት በርካታ ፈተናዎችን በቆራጥ ልጆቹ ሁለንተናዊ ትግል እና ድጋፍ አልፎ 10ኛ ዓመቱን መጋቢት 24/2013 ዓ/ም ይይዛል። በዘንድሮ ዓመት ህዝቡ በበለጠ ወኔ በመነሳት 1.283 ቢሊዮን ብር ድጋፍ ያደረገ ሲሆን የ2ኛ ዙር ውሃ ሙሌት እና የመጀመሪያ ሙከራ ምርት ለማመንጨት እየተሰራ ነው። በመሆኑም የ2013 ዓ/ም መሪ ቃል እና መልዕክቶች ተመርጠዋል። ግድባችን ለአንድነታችን እና ሉዓላዊነታችን! መሪው ቃል ሲሆን ግድቡ እና ድርድሩ ያለፈበትን ጉዞ እና ይዞት የመጣውን የ መጀመሪያ ኃይል የማመንጨት ተስፋ ያሳያል።
Nested Portlets
Asset Publisher
መጣጥፎች
— 5 Items per Page