የታላቁ ህዳሴ ግድቡ ግንባታ መጠናቀቅ ለኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የማረጋገጥ መርህ መሆኑን የብሄራዊ ምክር ቤት ፅ.ቤት ሰብሳቢ ም/ል ጠቅላይ ሚንስተር እና የውጭ ጉዳይ ሚንሰተር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡ - መነሻ - am
Nested Portlets
Asset Publisher
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web Content Search
Asset Publisher
የታላቁ ህዳሴ ግድቡ ግንባታ መጠናቀቅ ለኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የማረጋገጥ መርህ መሆኑን የብሄራዊ ምክር ቤት ፅ.ቤት ሰብሳቢ ም/ል ጠቅላይ ሚንስተር እና የውጭ ጉዳይ ሚንሰተር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድቡ ግንባታ መጠናቀቅ ለኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የማረጋገጥ መርህ መሆኑን የብሄራዊ ምክር ቤት ፅ.ቤት ሰብሳቢ ም/ል ጠቅላይ ሚንስተር እና የውጭ ጉዳይ ሚንሰተር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡
የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረረበትን 10ኛ ዓመት በማስመልከት በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ አስተባባሪነት በግድቡ ድርድር ላይ የተሳተፉ፣ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ምሁራን እንዲሁም ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተገኙበት ሲምፖዝየም እየተካሄደ ይገኛል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ የህዳሴው ግድብ ወቅታዊ የግንባታ ሂደት 79 በመቶ እንደደረሰ በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ዶክተር ስለሺ በቀለ የተገለፀ ሲሆን በቀጣዩ ክረምት የተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌትም እእደሚከናወን እና በምንም ዓይነት መልኩ እንደማይራዘም ገልጸዋል፡፡
ሲምፓዝየሙ የግድቡን አጠቃላይ ሁኔታ እንዲሁም የሶስትዮሽ ድርድሩ የደረሰበትን ደረጃ ለመግለጥ እና ግብዓት ለመሰብሰብ ብሎም የግድቡን 10ኛ ዓመት ለመዘከር የተዘጋጀ መሆኑን ኢብኮ ዘግቧል፡፡
Nested Portlets
Asset Publisher
መጣጥፎች
— 5 Items per Page