ኤግዚቢሺኑ ለውጣቱ ትውልድ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው - የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶች - መነሻ - am
Nested Portlets
Asset Publisher
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web Content Search
Asset Publisher
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ ወረዳዎች የተወጣጡ በርካታ ወጣቶች የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺንን በብሄራዊ በሳይንስ ሙዚየም ጎብኝተዋል፡፡
ወጦቶቹ በኤግዚቢሺኑ ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን በመጠጥ ውሃ ዘርፍ እንዲሁም በኢነርጂ ልማት ተግባር የተመለከቱት ሀገራዊ አፈጻጸም እጅግ የሚያበረታታ መሆኑን ግልጸዋል፡፡
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት ወጣቶቹ ከተመለከቱት አበይት ተግባራት መካከል አንዱ ሲሆን ግደቡ ወደ መጠናቀቁ ደረጃ በመድረሱ እንዳሰደሰታቸውና በቀጣይ ለውጣቱ ይዞ ከሚመጣው የልማት እድሎች አንጻር ለቀሪ የግድቡ ሥራዎች የበኩላቸውን ድጋፍ በማድረግ ግንባር ቀደም ተሳታፊ መሆን እንደሚገባቸው ተናግረዋል፡፡
Nested Portlets
Asset Publisher
መጣጥፎች
— 5 Items per Page