የኦዞን ትምህርት ቤት ሰመር ካምፕ ተማሪዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገለጹ - መነሻ - am
Nested Portlets
Asset Publisher
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web Content Search
Asset Publisher
በዛሬው እለት አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው የኦዞን ትምህርት ቤት ሰመር ካምፕ የመጡ በርካታ ተማሪዎች የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺንን በብሄራዊ ሳይንስ ሙዚየም ተገኝተው ጎበኙ፡፡
ተማሪዎቹ በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ የተሰሩ ስራዎች እጅግ ያስደሰታቸው መሆኑን ተናግረው በተለይም በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት የታየው ህዘባዊ ዳጋፍ በኛም ትውልድ መደገም ያለበት ተግባር ነው ብለዋል፡፡
በተጨማሪም የህዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ በvirtual Reality (VR) በመታገዝ ቦታው ላይ ያለን እስኪመስል ድረስ እንድናይ መደረጉ እጅግ አስደስቶናል ብለዋል፡፡
Nested Portlets
Asset Publisher
መጣጥፎች
— 5 Items per Page