የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የኃይል አቅርቦቱን ከፍ ከማድረጉም በላይ ለሀገር ገጽታ ግንባታ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኤግዚቢሺኑ ጎብኝዎች ተናገሩ - መነሻ - am
Nested Portlets
Asset Publisher
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web Content Search
Asset Publisher
ከሦስት ቀን በፊት ለዕይታ ክፍት የሆነው ሀገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺን በብሄራዊ ሳይንስ ሙዚየም በበርካቶች እየተጎበኘ ይገኛል፡፡
በጉብኝቱም ከአዲስ አበባና ክልሎች እንዲሆም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ በርካታ ጎብኝዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡
ከጉብኝቱ በኋላ ያነጋገርናቸው የጉብኝቱ ተሳታፊዎች በዘርፉ የተሰሩ ሥራዎች እጅግ አስደሳችና ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡
በተለይም በታላቁ ህዳሴ ግድብ የግንባታ ሂደት እጅግ መደሰታቸውንና የታላቁ ህዳሴ ግድብ የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦቱን ከፍ ከማድረጉም በላይ ለሀገር ገጽታ ግንባታ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ብለዋል፡፡
Nested Portlets
Asset Publisher
መጣጥፎች
— 5 Items per Page