ሀገር አቀፍ የውሃ እና ኢነርጅ ዘርፍ ኤግዚቢዥን በይፋ ተጀመረ - መነሻ - am

Nested Portlets

Asset Publisher

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ Fri, 17 Jun 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች Wed, 8 Jun 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ Wed, 8 Jun 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Asset Publisher

ሀገር አቀፍ የውሃ እና ኢነርጅ ዘርፍ ኤግዚቢዥን በይፋ ተጀመረ

“የውሃ ሃብታችን ለብልጽግናችን” በሚል መሪ ቃል ሀገር አቀፍ የውሃ እና ኢነርጅ ኤግዚቢሽን በብሄራዊ የሳይንስ ሙዚየም ትናንት ነሃሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ም በይፋ ተጀምሯል፡፡

የኤግዚቢሺኑ መርሃ ግብር በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ እና በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ ፕሬዚዳንት ሼክ መሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ተመርቆ ተከፍቷል፡፡

ኤግብዚቢሽኑ ለሳምንታት ከፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ እንደ ሀገር የተሰሩ ሥራዎች በተለይም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደትና የተገኙ ውጤቶች፣ የውሃ ቴክኖሎጅ እምርታዎች፣ በኃይል ዘርፍ የተገኙ ድሎች ለእይታ ይቀርባሉ፡፡

ኤግብዚቢሽኑ በቀጣይ ሳምንታት በርካታ ሰዎች ይጎበኙታል ተብሎም ይጠበቃል፡፡

Nested Portlets

Asset Publisher

— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 16 results.