የዲያስፓራ ማህበረሰብ አባላት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ጉብኝት አደረጉ - መነሻ - am

Nested Portlets

Asset Publisher

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ Fri, 17 Jun 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች Wed, 8 Jun 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ Wed, 8 Jun 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Asset Publisher

የዲያስፓራ ማህበረሰብ አባላት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ጉብኝት አደረጉ

የኢትዮጵያ ዲያስፓራ ማህበረሰብ አባላት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ሰኔ 29 ቀን 2015 ዓ.ም ጉብኝት አድርገዋል፡፡

በጉብኝቱም በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ነዋሪ የሆኑት አቶ ከባዱ ሙሉቀን በላቸውና አምስት ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም በአዲስ አበባ በልደታ ክፍለ ከተማ የራሺያ ካምፕ ነዋሪ የሆኑ ተወካይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

በጉብኝቱ ተሳታፊ የሆኑ የዲያስፓራ ማህበረሰብ አባላት እንዳሉት በግድቡ የስራ እንቅስቃሴ መደነቃቸውን እና ስራው በዚህ ፍጥነት ከቀጠለ ግድቡ የሚጠናቀቅበት ጊዜ እሩቅ እንደማይሆን በሰጡት አስተያየት ገልጸዋል፡፡

በተጨማሪም በጉብኝቱ ያዩትን እውነታ በለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ አግባቦች ለሌሎች ተደራሽ በማድረግ ለመላው ህዝባችን ትክክለኛ መረጃ በማድረስ የበኩላቸውን ሚና እንደሚወጡ ተናግረዋል፡፡

ጎብኘዎቹ ጉብኝታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ አቶ ከባዱ ሙሉቀንና ቤተሰቦቹ ስም $3,000 የአሜሪካን ዶላር በ MyGerd.com በኩል ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ስራ የገንዘብ አስተዋፅኦ አድርገዋል፡፡

Nested Portlets

Asset Publisher

— 5 Items per Page
Showing 1 - 5 of 16 results.