የነገ ተስፋችን በአሻራችን የምክክርና የውይይት መድረክ ተካሔደ፡፡ - መነሻ - am
Nested Portlets
Asset Publisher
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web Content Search
Asset Publisher
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት የተማሪዎች የምክክርና የውይይት መድረክ አካሔደ፡፡
የምክክርና የውይይት መድረኩ የተካሔደው ቅዳሜ ህዳር 25/2014 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ከግልና የመንግስት ት/ቤት የተውጣጡ ቁጥራቸው 100 የሚደርሱ መምህራንና ተማሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
በእለቱ ለመድረኩ ተሳታፊዎች የውይይት መነሻ ጽሁፍ በዲፕሎማት ዘርይሁን አበበ አማካይነት ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል፡፡
በመጨረሻም የመድረኩ ተሳታፊዎች ጥያቄና አሰተያየት አቅርበው በጽሁፍ አቅራቢው ዲፕሎማት ዘርሁን አበበ እና በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት ም/ዋ ዳይሬክተር በሆኑት ወ/ሮ ፍቅርተ ታምር አማካኝነት ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥተበት ፕሮግራሙ ተጠናቋል፡፡
Nested Portlets
Asset Publisher
መጣጥፎች
— 5 Items per Page