ግድቡ የኢትዮጵያን የሀይል ችግር የሚፈታ፣ የሱዳንና የግብጽን ስጋት የሚቀንስ ነው -ጠ/ሚ ዐቢይ - መነሻ - am
Nested Portlets
Asset Publisher
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Web Content Search
Asset Publisher
በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የምንከተለው ሂደት የኢትዮጵያን የሀይል ችግር የሚፈታ፣ የሱዳን እና የግብጽን ስጋት የሚቀንስ እንዲሁም በጋራ የምናድግበት ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ እየሰጡ ነው፡፡
በምላሻቸው “በቀጠናው ሰላምና ብልጽግናን የሚያመጣ፣ ኃይል ሲመረት በጋራ የምንጠቀምበት፣ የውሃም ችግር ካለ እየተወያየን የምንፈታበት፣ ሰላማዊ የልማት ጉዞ እንዲሆን እንፈልጋለን፤ ለዚህም እየሰራን እንገኛለን” ብለዋል፡፡
ሃገራትም ኢትዮጵያ ሌሎችን የመጉዳት ፍላጎት ሳይሆን በትብብር የማደግ ፍላጎት እንዳላት ተገንዝበው ጉዳዩ ቶሎ ተቋጭቶ ወደ አዳዲስ ልማቶች ለመሄድ ማገዝ እንደሚገባቸውም አውስተዋል፡፡
በችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩም ዛፍ በመትከልና ዝናብ በማብዛት የውሃ ብክነትን በመቀነስ ራስን በመጥቀም ሌሎችም እንዲጠቀሙ ይደረጋልም ነው ያሉት፡፡
ኤፍ ቢ ሲ፣ ሰኔ 28 ፣ 2013
Nested Portlets
Asset Publisher
መጣጥፎች
— 5 Items per Page