Asset Publisher

ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ

  ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ  ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...

የአባይ ትውልዶች ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ ሀገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ   /ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተዘጋጀ መመሪያ ላይ የተወሰደ/   ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን...

የአባይ ውሃ የትውልድ ህይወት ነው

ውሃ ሕይወት፣ ውሃ ስልጣኔ፣ ውሃ ሀብት ወዘተ…. ነው፡፡ ምድራችን ያለውሃ የሕያዋን መኖሪ መሆን ባልቻለች ነበር፡፡ በዓለማችን ላይ ቀዳሚ ስልጣኔዎች በውሃ ዳር ተጀመሩ ሲባል መስማት ብቻ ሣይሆን፤ ዛሬ በዓለም ላይ ግዙፎቹ ከተሞች… መንደሮች ወዘተ ተገንብተው አብበው የሚታዩት በውሃዎችና...

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

ግብጽ እና የሙጥኝ ያለችው የቅኝ ግዛት ውል

የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ፣ባለጠጎችና ምሁራን ከሰሞኑ  የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ላይ ተጠምደው ሰንብተዋል፡፡ግብጽ በአንድ በኩል በሶስትዮሽ ድርድር እየተሳተፈች በሌላ በኩል ደግሞ ከድርድሩ መሰረታዊ መርህ ባፈነገጠ መልኩ ኢትዮጵያ ኢፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀም ስምምነትን እንድትቀበል በእጅ አዙር ጫና...

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የገባነውን ቃል የምናድስበት ነው!

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶቻችንን ከማጎልበት ባሻገር በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን ዘርፈ ብዙ ዕድገት እድገት ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሚመክሩበት ነው። ይህ በዓል የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እርስ በርሳቸው...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፤ ለቀጠናዊ ትብብር የሚኖረው ሚና

በአለማችን የውሃ ፖለቲካ ምሁራንን ቀልብ የሳበው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም እንኳን በኢትዮጵያ እና በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መካከል ጊዜያዊ የሆነ የሃሳብ ልዩነት በመፍጠር የሃሳብ ተቃርኖዎችን ይዞ ቢመጣም የግድቡ ግንባታ ለተፋሰሱ ሃገራት የረጅም ጊዜ ቀጠናዊ ትብብር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው...

እምቦጭ ፤ ከጣና እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የታየው እንቦጭ አረም ዛሬ ላይ  በኒውዚላንድ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ ካምቦዲያ፣ ሉዊዚያና ፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ እና በቪክቶሪያ ሀይቅ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ማላዊና ግብጽ ከባድ የራስ ምታት ሆኗል። ‹‹ሀርትቢስ...

የዋንጫ ርክክብ እና የንቅናቄ መድረክ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በማንቀሳቀስ ንቅናቄ ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የዋንጫ ርክክብና የገቢማሰባሰብ ንቅናቄ የማስተባበር ስራ የተሰራ ሲሆን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታና የህዝብ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 11ኛመደበኛ ጉባኤ

11 ኛ መደበኛ ጉባኤ በ 2011 ዓ . ም የግድቡን ግንባታ ማነቆ ፈትቶ ወደ መፍትሄ መግባት መቻሉን በጥንካሬ የገመገመ ሲሆን ግንባታውን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ስምምነት ላይ የተደረሰበት መድረክ ነበር፡፡ በግንባታ ፕሮጀክቱ ዙሪያ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ...

Asset Publisher

በሱዳንና በግብጽ ጥያቄ መሰረት ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ በሚቀጥለው ሳምንት ይሰበሰባል የተባለው የመንግሥታቱ ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት የጎላ ሚና እንደማይኖረው ተገለጸ።

  በሐምሌ ወር የምክር ቤቱ ሰብሳቢ የሆኑት በተባበሩት መንግሥታት የፈረንሳይ አምባሳደር የሆኑት ኒኮላስ ደ ሪቪዬር ለጋዜጠኞች እንደተናገሩት የጸጥታው ምክር ቤት በሚቀጥለው ...

የመገናኛ ብዙሀን

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ም / ቤት ፅ / ቤት ከተፋሰስ ልማት ባለስልጣን ከአካባቢ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ኮሚሽን እና ...

የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ የምርምር ተቋም የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያን አቋም እንደሚደግፍ አስታወቀ

ኢትዮጵያ በግዛቷ ውስጥ ያለውን የውሃ ሃብት አልምታ የመጠቀም መብት እንዳላት የደቡብ ሱዳን ብሔራዊ የምርምር ተቋም ኃላፊ መናገራቸው ተገለፀ። ተቋሙ ታላቁ የኢትዮጵያ ...

የአረንጓዴ ልማትን በማጠናከርና ችግኞችን በመትከል ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ማድርግ ይገባል-ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

በኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማትን በማጠናከርና ችግኞችን በመትከል ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ ማድርግ እንደሚገባ የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለጹ። ሚኒስቴሩ ከተጠሪ ተቋማቱ ጋር በለገዳዲ ተፋሰስ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያን በተለያዩ መስኮች ከፍ እንድትል ያደርጋል-ምሁራን

የታላቁ ህዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ኢትዮጵያን በተለያዩ ዘርፎች ከፍ እንድትል የሚያስችላት መሆኑን የውሃ ጉዳይ ተመራማሪና የምጣኔ ሃብት ምሁራን ገለጹ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ...

በድር ኢትዮጵያ ለህዳሴ ግድብ ግንባታ በአንድ የዙም ስብሰባ ከ50 ሺህ ዶላር በላይ አሰባሰበ

በድር ኢትዮጵያ (BADR ETHIOPIA) የተባለው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ድርጅት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ በአንድ የዙም ስብሰባ ብቻ ከ 50 ሺህ ...

”ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የቅኝ ግዛት ዘመን ስምምነቶችን የማስቀጠል ፍላጎት እየታየባቸው ነው‘ – ዶክተር ሰዒድ አህመድ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ፖለቲካ ታሪክ ተመራማሪ

አሁን ያለውን የዓለም አቀፍ ፖለቲካ አካሄድ የቅኝ ግዛት ስምምነቶችን የማስቀጠል ፍላጎት እየታየበት መሆኑን የውሃ ፖለቲካ አጥኚ ዶክተር ሰዒድ አህመድ አመለከቱ ። በአርባ...

የፀጥታው ምክር ቤት ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ያለውን ድርድር እንዲያከብሩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ተጠየቀ

ኢትዮጵያ የፀጥታው ምክር ቤት ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ያለውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር እንዲያከብሩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ...

በካናዳ ማኒቶባ ግዛት ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ106 ሺህ የካናዳ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

በካናዳ ማኒቶባ ግዛት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ከ 106 ሺህ የካናዳ ዶላር በላይ መሰብሰቡን በካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ። በካናዳ የተቋቋመው የጥምረት ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የማኒቶባ ቻፕተር ...

የህዳሴ ግድብ ድርድር የጋራ ተጠቃሚነትን ባከበረ መንገድ እንዲካሄድ የአሜሪካ “ብላክ ኮከስ” አባላት ጠየቁ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የጋራ ተጠቃሚነትን መሰረት በማድረግ ድርድር እንዲካሄድ የአሜሪካ ኮንግረስ “ ብላክ ኮከስ ” አባላት ጠየቁ። በግድቡ ጉዳይ ላይ ...