Asset Publisher

ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ

  ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ  ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...

የአባይ ትውልዶች ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ ሀገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ   /ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተዘጋጀ መመሪያ ላይ የተወሰደ/   ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን...

የአባይ ውሃ የትውልድ ህይወት ነው

ውሃ ሕይወት፣ ውሃ ስልጣኔ፣ ውሃ ሀብት ወዘተ…. ነው፡፡ ምድራችን ያለውሃ የሕያዋን መኖሪ መሆን ባልቻለች ነበር፡፡ በዓለማችን ላይ ቀዳሚ ስልጣኔዎች በውሃ ዳር ተጀመሩ ሲባል መስማት ብቻ ሣይሆን፤ ዛሬ በዓለም ላይ ግዙፎቹ ከተሞች… መንደሮች ወዘተ ተገንብተው አብበው የሚታዩት በውሃዎችና...

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

ግብጽ እና የሙጥኝ ያለችው የቅኝ ግዛት ውል

የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ፣ባለጠጎችና ምሁራን ከሰሞኑ  የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ላይ ተጠምደው ሰንብተዋል፡፡ግብጽ በአንድ በኩል በሶስትዮሽ ድርድር እየተሳተፈች በሌላ በኩል ደግሞ ከድርድሩ መሰረታዊ መርህ ባፈነገጠ መልኩ ኢትዮጵያ ኢፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀም ስምምነትን እንድትቀበል በእጅ አዙር ጫና...

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የገባነውን ቃል የምናድስበት ነው!

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶቻችንን ከማጎልበት ባሻገር በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን ዘርፈ ብዙ ዕድገት እድገት ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሚመክሩበት ነው። ይህ በዓል የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እርስ በርሳቸው...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፤ ለቀጠናዊ ትብብር የሚኖረው ሚና

በአለማችን የውሃ ፖለቲካ ምሁራንን ቀልብ የሳበው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም እንኳን በኢትዮጵያ እና በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መካከል ጊዜያዊ የሆነ የሃሳብ ልዩነት በመፍጠር የሃሳብ ተቃርኖዎችን ይዞ ቢመጣም የግድቡ ግንባታ ለተፋሰሱ ሃገራት የረጅም ጊዜ ቀጠናዊ ትብብር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው...

እምቦጭ ፤ ከጣና እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የታየው እንቦጭ አረም ዛሬ ላይ  በኒውዚላንድ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ ካምቦዲያ፣ ሉዊዚያና ፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ እና በቪክቶሪያ ሀይቅ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ማላዊና ግብጽ ከባድ የራስ ምታት ሆኗል። ‹‹ሀርትቢስ...

የዋንጫ ርክክብ እና የንቅናቄ መድረክ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በማንቀሳቀስ ንቅናቄ ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የዋንጫ ርክክብና የገቢማሰባሰብ ንቅናቄ የማስተባበር ስራ የተሰራ ሲሆን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታና የህዝብ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 11ኛመደበኛ ጉባኤ

11 ኛ መደበኛ ጉባኤ በ 2011 ዓ . ም የግድቡን ግንባታ ማነቆ ፈትቶ ወደ መፍትሄ መግባት መቻሉን በጥንካሬ የገመገመ ሲሆን ግንባታውን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ስምምነት ላይ የተደረሰበት መድረክ ነበር፡፡ በግንባታ ፕሮጀክቱ ዙሪያ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ...

Asset Publisher

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ውሃ ሙሌት ውሃችን በግድቡ አናት ላይ በመፍሰሱ መላው ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ አለን!

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ውሃ ሙሌት ውሃችን በግድቡ አናት ላይ በመፍሰሱ መላው ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ግድቡ ለዳግም የውሃ ሙሌት ስኬት የበቃው መላው ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን ለግድቡ ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ በመቻላችን በመሆኑ ሙሌቱ...

የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም – አብዱልፈታህ አል-ሲሲ የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ለጋራ ሰላምና ብልጽግና ጥሪ አቀረቡ።

የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም – አብዱልፈታህ አል-ሲሲ የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ለጋራ ሰላምና ብልጽግና ጥሪ አቀረቡ። ፕሬዚዳንት አል ሲ ሲ ለግብፃውያን፣ ለኢትዮጵያውያን እና ለሱዳኖች ነው ጥሪ ያቀረቡት። ህጋዊ ድርድር በሰላም አብሮ ለመኖር እና ለመብልጸግ...

ለ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ የአቀባበልና የምስጋና መርሃ ግብር እየተከናወነ ነው

ለ ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ የአቀባበልና የምስጋና መርሃ ግብር እየተከናወነ ነው ለውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የአቀባበልና የምስጋና መርሃ ግብር እየተከናወነ ነው፡፡ በመርሃ ግብሩ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስራ ሃላፊዎች፣ የታላቁ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪዎች እና ሌሎች...

ኢትዮጵያ የጀመረቺው ፍትሀዊ ድርድር ፍጻሚ እንዲያገኝ ዝግጁ ናት – ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ

የህዳሴውን ግድብ ድርድር ወደ አፍሪክ ህብረት እንዲመለስ የጸጥታው ምክር ቤት አባላት ላደረጉት አስተዋጾ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ምስጋና ...

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ድርድር በስኬት እንዲቋጭ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት መሪነት የሚካሄደው ድርድር በስኬት እንዲቋጭ ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ...

ዶ/ር ኢኒጅነር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ ሰጡ

የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢኒጅነር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ መስጠታቸውን ገለፁ። ሚኒስትሩ ለዋና ፀሀፊው ግንባታው ስላለበት ሁኔታ ፣ ሰለሁለተኛ ዙር ሙሌት እንዲህም በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ስለሚካሄደው...

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ላይ የሚደርሰውን ጫና የሚያወግዝ ሀገር አቀፍ የተቃውሞ ሰልፍ ሊካሄድ ነው፡፡

ሰልፉ ሐምሌ 16/2013 ዓ.ም “የኢትዮጵያ ተስፋ” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እንደሚካሄድ የተገለጸ ሲሆን፣ ለህዳሴ ግድቡ ድጋፍ እና የውጭ አገራት ጫናን መቃወሚያ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ዩዝ ኔትወርክ ፎር ሰስቴይነብል ዴቨሎፕመንት ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ...

‹‹የግብጽና የሱዳን አካሄድ ሁሉም ነገር ለኔ ብቻ ከሚል ስግብግብነት ይመነጫል››ሐጅ አብዱልሃፊዝ ከማልየኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሀብት ማሰባሰብና አጠቃቀም ኃላፊ

የግብጽና የሱዳን አካሄድ ሁሉም ነገር ለኔ ብቻ ከሚል ስግብግብነት የሚመነጭ መሆኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የሀብት ማሰባሰብና አጠቃቀም ኃላፊ ሐጅ አብዱልሃፊዝ ከማል አስታወቁ። ሐጅ አብዱላሃፊዝ በተለይም ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ግብፅና ሱዳን በህዳሴው...

“ግብጽ ለራሷ ስትል ከመጣችበት እኔ ብቻ እየተጠቀምኩ ልቀጥል ከሚለው አስተሳሰቧ ልትወጣ ይገባል” እምሩ ታምራት፤ ዓለም አቀፍ የውሃ ሕጎች ኤክስፐርት

አዲስ አበባ፡– ግብጽ ለራሷም ስትል ለዘመናት የቆየችበትን ሁልጊዜ እኔ ብቻ እየተጠቀምኩ ልቀጥል የሚል የተሳሳተ አስተሳሰቧን ካልለወጠች ድርድሩ ወደ አፍሪካ ሕብረት ቢመጣም አሁንም መንገዷን ቀይራ ጫና ለመፍጠር መሞከሯ የማይቀር መሆኑን በዓባይ ወንዝ አጠቃቀም ዙሪያ ከሰላሳ ዓመታት...

የውጪም ሆነ የውስጥ ጠላቶችን ጫና ተቋቁሞ መወጣት የሚቻለው በአንድነት ሲቆም ነው – የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሰራተኞች

የውጪም ሆነ የውስጥ ጠላቶችን ጫና ተቋቁሞ መወጣት የሚቻለው በአንድነት ሲቆም መሆኑን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሰራተኞች ገለጹ። በቅርቡ በፀጥታው ምክር ቤት በቀረበው የሕዳሴው ግድብ ጉዳይ የሦስትዮሽ ድርድሩ ወደ አፍሪካ ህብረት እንዲመለስ በምክር ቤቱ አቋም መያዙ ይታወቃል። ይህን...