Asset Publisher

ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ

  ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ  ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...

የአባይ ትውልዶች ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ ሀገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ   /ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተዘጋጀ መመሪያ ላይ የተወሰደ/   ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን...

የአባይ ውሃ የትውልድ ህይወት ነው

ውሃ ሕይወት፣ ውሃ ስልጣኔ፣ ውሃ ሀብት ወዘተ…. ነው፡፡ ምድራችን ያለውሃ የሕያዋን መኖሪ መሆን ባልቻለች ነበር፡፡ በዓለማችን ላይ ቀዳሚ ስልጣኔዎች በውሃ ዳር ተጀመሩ ሲባል መስማት ብቻ ሣይሆን፤ ዛሬ በዓለም ላይ ግዙፎቹ ከተሞች… መንደሮች ወዘተ ተገንብተው አብበው የሚታዩት በውሃዎችና...

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

ግብጽ እና የሙጥኝ ያለችው የቅኝ ግዛት ውል

የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ፣ባለጠጎችና ምሁራን ከሰሞኑ  የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ላይ ተጠምደው ሰንብተዋል፡፡ግብጽ በአንድ በኩል በሶስትዮሽ ድርድር እየተሳተፈች በሌላ በኩል ደግሞ ከድርድሩ መሰረታዊ መርህ ባፈነገጠ መልኩ ኢትዮጵያ ኢፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀም ስምምነትን እንድትቀበል በእጅ አዙር ጫና...

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የገባነውን ቃል የምናድስበት ነው!

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶቻችንን ከማጎልበት ባሻገር በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን ዘርፈ ብዙ ዕድገት እድገት ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሚመክሩበት ነው። ይህ በዓል የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እርስ በርሳቸው...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፤ ለቀጠናዊ ትብብር የሚኖረው ሚና

በአለማችን የውሃ ፖለቲካ ምሁራንን ቀልብ የሳበው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም እንኳን በኢትዮጵያ እና በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መካከል ጊዜያዊ የሆነ የሃሳብ ልዩነት በመፍጠር የሃሳብ ተቃርኖዎችን ይዞ ቢመጣም የግድቡ ግንባታ ለተፋሰሱ ሃገራት የረጅም ጊዜ ቀጠናዊ ትብብር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው...

እምቦጭ ፤ ከጣና እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የታየው እንቦጭ አረም ዛሬ ላይ  በኒውዚላንድ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ ካምቦዲያ፣ ሉዊዚያና ፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ እና በቪክቶሪያ ሀይቅ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ማላዊና ግብጽ ከባድ የራስ ምታት ሆኗል። ‹‹ሀርትቢስ...

የዋንጫ ርክክብ እና የንቅናቄ መድረክ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በማንቀሳቀስ ንቅናቄ ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የዋንጫ ርክክብና የገቢማሰባሰብ ንቅናቄ የማስተባበር ስራ የተሰራ ሲሆን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታና የህዝብ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 11ኛመደበኛ ጉባኤ

11 ኛ መደበኛ ጉባኤ በ 2011 ዓ . ም የግድቡን ግንባታ ማነቆ ፈትቶ ወደ መፍትሄ መግባት መቻሉን በጥንካሬ የገመገመ ሲሆን ግንባታውን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ስምምነት ላይ የተደረሰበት መድረክ ነበር፡፡ በግንባታ ፕሮጀክቱ ዙሪያ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ...

Asset Publisher

የነገ ተስፋችን በአሻራችን የምክክርና የውይይት መድረክ ተካሔደ፡፡

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት የተማሪዎች የምክክርና የውይይት መድረክ አካሔደ፡፡ የምክክርና የውይይት መድረኩ የተካሔደው ቅዳሜ ህዳር 25/2014 ዓ.ም በጉለሌ ክ/ከተማ የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን ከግልና የመንግስት ት/ቤት የተውጣጡ...

መልካም አዲስ ዓመት! ለመላው ኢትዮጵያውያን

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አረጋዊ በርሄ ለመላው ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ የመልካም አዲስ ዓመት መልዕክት ከግድቡ ግንባታ ስፍራ አስተላለፉ።  " ዋና ዳይሬክተሩ በመልዕክታቸው ታላቁ...

በጀርመን ኑረምበርግ ለህዳሴው ግድብ እና ለተጎዱ ወገኖች ማቋቋሚያ ከ1ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ

በጀርመን ኑረምበርግ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር አስተባባሪነት ለታላቁ የኢትዩጵያ ህዳሴ ግድብ እና ለተጎዱ ወገኖች ማቋቋሚያ በተካሄደ የገቢ ማሰባሰቢያ 1 ሚሊዮን 88 ሺህ ብር ተሰብስቧል። የኢትዮጵያ የኢፌዲሪ ልዩ መልእክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙሉ ሰሎሞን በተገኙበት መርሃ ግብር...

የተዝካር ወጪ ለህዳሴ ግድብ!

በጀርመን ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ ሌንሳ ተሾመ ከእናታቸው ሲስተር ፀሃይቱ ደስታ እና ሌሎች ልጆቻቸው ጋር በመመካከር ለአባታቸው አቶ ተሾመ ቦንጋሴ ወንታ 7ኛ ሙት ዓመት ተዝካር ወጪ ሊሆን የነበረ 100,000 ብር ለታላቁ ህዳሴ ግድብ አበርክተዋል። ወይዘሮዋ ይህን ያደረጉት ከሁለት ልጆቻቸው ፊት ሲሆን ለዚህ...

ዋሽንግተን የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ገቢ አሰባሰቡ

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን የቡሄ በዓልን በማስመልከት በታዳጊ ሶፊ አስተባባሪነት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡ በፕሮግራሙ ላይም በቡሄ ጭፈራ የታጀቡ መልዕክቶችን ያስተላለፉ ሲሆን፣ ከነዚህ መልዕክቶች ውስጥ "የግድቡ...

የፅናት እና የመቻል ብሔራዊ ማህተማችን የሆነው የህዳሴ ግድባችንን ለታቀደለትና ለዘላቂ አገራዊ ፍላጎታችን ማረጋገጫነት ለማዋል የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ ቀጥሏል

በብሔራዊ ጥቅማችን ፣ አንድነትና ደህንነታችን ጉዳይ ላይ የማይነቀነቅ መሰረት የመጣል ቁርጠኝነታችን በላቀ ህዝባዊ ተሳትፎ ያረጋገጥንበት የፅናት እና የመቻል ብሔራዊ ማህተማችን የሆነው የህዳሴ ግድባችንን ለታቀደለትና ለዘላቂ አገራዊ ፍላጎታችን ማረጋገጫነት ለማዋል የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ መቀጠሉን የኢትዮጵያ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅ/ቤት ሠራተኞችና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፓርክ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅ/ቤት ሠራተኞችና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፓርክ የችግኝ ተከላ አካሄዱ። ፓርኩ በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ሲሆን 16 ሄክታር ይሸፍናል። ጽህፈት ቤቱ ይህን ፓርክ የህዳሴ ግድብ ፓርክ...

የአዋሽና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረም መካሄድ ጀመረ

የአዋሽና ዋቢ ሸበሌ ተፋሰስ የዩኒቨርሲቲዎች ፎረምና በታላቁ የህዳሴ ግድብ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ግንዛቤ ማስጨበጫ ሀገራዊ አውደ ጥናት በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል ። በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት የሚካሄደው አውደጥናት ለሁለት ቀናት የሚቆይ ሲሆን÷ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚዳንት...

በኒውዮርክ እና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸው ተገለፀ፡፡

የገንዘብ ድጋፉ የተደረገው በትራይስቴት፣ በኒውዮርክ፣ በኒውጀርሲ፣ ኬነቲኬት እንዲሁም በሌሎች ስቴቶች ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር በዌብናር በተደረገ የገቢ ማሰባሰቢያ ...

አንድ እቅድ አንድ ሪፖርት! ሀምሌ 29/2013ዓ/ም የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር በመተባበር በዓባይ ተፋሰስ ዙሪያ የሚገኙ 10 ዩኒቨርስቲዎችን፣ በተፋሰስ ላይ የሚሰሩ መንግስታዊ ተቓማትን ያካተተ አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው።

አንድ እቅድ አንድ ሪፖርት! ሀምሌ 29/2013ዓ/ም የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር በመተባበር በዓባይ ተፋሰስ ዙሪያ የሚገኙ 10 ዩኒቨርስቲዎችን፣ በተፋሰስ ላይ የሚሰሩ መንግስታዊ ተቓማትን ያካተተ አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው...