Asset Publisher

ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ

  ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ  ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...

የአባይ ትውልዶች ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ ሀገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ   /ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተዘጋጀ መመሪያ ላይ የተወሰደ/   ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን...

የአባይ ውሃ የትውልድ ህይወት ነው

ውሃ ሕይወት፣ ውሃ ስልጣኔ፣ ውሃ ሀብት ወዘተ…. ነው፡፡ ምድራችን ያለውሃ የሕያዋን መኖሪ መሆን ባልቻለች ነበር፡፡ በዓለማችን ላይ ቀዳሚ ስልጣኔዎች በውሃ ዳር ተጀመሩ ሲባል መስማት ብቻ ሣይሆን፤ ዛሬ በዓለም ላይ ግዙፎቹ ከተሞች… መንደሮች ወዘተ ተገንብተው አብበው የሚታዩት በውሃዎችና...

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

ግብጽ እና የሙጥኝ ያለችው የቅኝ ግዛት ውል

የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ፣ባለጠጎችና ምሁራን ከሰሞኑ  የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ላይ ተጠምደው ሰንብተዋል፡፡ግብጽ በአንድ በኩል በሶስትዮሽ ድርድር እየተሳተፈች በሌላ በኩል ደግሞ ከድርድሩ መሰረታዊ መርህ ባፈነገጠ መልኩ ኢትዮጵያ ኢፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀም ስምምነትን እንድትቀበል በእጅ አዙር ጫና...

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የገባነውን ቃል የምናድስበት ነው!

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶቻችንን ከማጎልበት ባሻገር በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን ዘርፈ ብዙ ዕድገት እድገት ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሚመክሩበት ነው። ይህ በዓል የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እርስ በርሳቸው...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፤ ለቀጠናዊ ትብብር የሚኖረው ሚና

በአለማችን የውሃ ፖለቲካ ምሁራንን ቀልብ የሳበው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም እንኳን በኢትዮጵያ እና በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መካከል ጊዜያዊ የሆነ የሃሳብ ልዩነት በመፍጠር የሃሳብ ተቃርኖዎችን ይዞ ቢመጣም የግድቡ ግንባታ ለተፋሰሱ ሃገራት የረጅም ጊዜ ቀጠናዊ ትብብር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው...

እምቦጭ ፤ ከጣና እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የታየው እንቦጭ አረም ዛሬ ላይ  በኒውዚላንድ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ ካምቦዲያ፣ ሉዊዚያና ፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ እና በቪክቶሪያ ሀይቅ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ማላዊና ግብጽ ከባድ የራስ ምታት ሆኗል። ‹‹ሀርትቢስ...

የዋንጫ ርክክብ እና የንቅናቄ መድረክ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በማንቀሳቀስ ንቅናቄ ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የዋንጫ ርክክብና የገቢማሰባሰብ ንቅናቄ የማስተባበር ስራ የተሰራ ሲሆን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታና የህዝብ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 11ኛመደበኛ ጉባኤ

11 ኛ መደበኛ ጉባኤ በ 2011 ዓ . ም የግድቡን ግንባታ ማነቆ ፈትቶ ወደ መፍትሄ መግባት መቻሉን በጥንካሬ የገመገመ ሲሆን ግንባታውን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ስምምነት ላይ የተደረሰበት መድረክ ነበር፡፡ በግንባታ ፕሮጀክቱ ዙሪያ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ...

Asset Publisher

የህዳሴ ግድብ ውሀ ሙሌት፣ ሀይል ማመንጨትና ከፍታውን ማሳደግ የማይቀሩ ተግባራት መሆናቸውን ተቀናቃኞች ሊያውቁት ይገባል ተባለ

የህዳሴ ግድብ ውሀ ሙሌት፣ ሀይል ማመንጨትና ከፍታውን ማሳደግ የማይቀሩ ተግባራት መሆናቸውን ተቀናቃኞች ሊያውቁት ይገባል ተባለ አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው ክረምት የህዳሴ ግድብ ውሀ ሙሌት፣ ሀይል ማመንጨት መጀመርና ከፍታው ን ማሳደግ የማይቀሩ...

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ

ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላት አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ አዲስ አበባ ፣ የካቲት 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ድርድር ከመጭው ክረምት በፊት ይጠናቀቃል የሚል እምነት እንዳላ ት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን የ10ኛ አመት በማስመለከት የኢትዮጵያ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ አድን ድርጅት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የተዘጋጀ # “ህዳሴ ቱር” የም ልዩ ወረዳ ህዝባዊ አስተዳደር በዚህ መልኩ አቀባበል አድርጎልናል፡፡

የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን የ10ኛ አመት በማስመለከት የኢትዮጵያ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ አድን ድርጅት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የተዘጋጀ # “ህዳሴ ቱር” የም ልዩ ወረዳ ህዝባዊ አስተዳደር በዚህ መልኩ አቀባበል አድርጎልናል፡፡...

የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን የ10ኛ አመት በማስመለከት የኢትዮጵያ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ አድን ድርጅት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የተዘጋጀ # “ህዳሴ ቱር” የም ልዩ ወረዳ ህዝባዊ አስተዳደር በዚህ መልኩ አቀባበል አድርጎልናል፡፡

የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን የ10ኛ አመት በማስመለከት የኢትዮጵያ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ አድን ድርጅት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የተዘጋጀ # “ህዳሴ ቱር” የም ልዩ ወረዳ ህዝባዊ አስተዳደር በዚህ መልኩ አቀባበል አድርጎልናል፡፡...

ግድቡን ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ 100 ቢሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

ግድቡን ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ 100 ቢሊዮን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከደለል ለመታደግ ህብረተሰቡ በአፈር እና ውሃ ጥበቃ ሥራዎች ላይ በመሳተፍ 100 ቢሊዮን ብር የ ሚገመት ድጋፍ ማድረጉን ሀገር አቀፉ የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 በመቶ ደረሰ

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 በመቶ ደረሰ አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 መድረሱን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ ባለፉት ስ ድስት ወራት ያከናወናቸውን ተግባራትንና የህዳሴ...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን የ10ኛ አመት በማስመለከት የኢትዮጵያ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ አድን ድርጅት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የተዘጋጀ # “ህዳሴ ቱር”

የህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተቀመጠበትን የ10ኛ አመት በማስመለከት የኢትዮጵያ ታሪክ፣ባህል እና ቅርስ አድን ድርጅት ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ምክር ቤት ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ጋር በጋራ የተዘጋጀ # “ህዳሴ ቱር” የባህር ዳር ከተማ ህዝባዊ አስተዳደር በዚህ መልኩ አቀባበል አድርጎልናል፡፡ ...

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ሐረሪ ክልል ገባ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ሐረሪ ክልል ገባ አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በሐረር ከተማ በተለምዶ ሀማሬሳ ከሚባለው አካባቢ ሲደርሰ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። የአዲስ አበባ ከተማ ቆይታውን አጠናቆ ወ ደ ሐረር የተጓዘው የታላቁ ሕዳሴ ዋንጫ በሐረሪ ክልል...

በመተከል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት አይሆንም - የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሃይል

በመተከል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት አይሆንም - የመተከል የተቀናጀ ግብረ ሃይል አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ስጋት እን ደማይሆን የዞኑ የተቀናጀ ግብረ -ሃይል አስታወቀ። ...