Asset Publisher

ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ

  ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ  ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...

የአባይ ትውልዶች ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ ሀገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ   /ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተዘጋጀ መመሪያ ላይ የተወሰደ/   ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን...

የአባይ ውሃ የትውልድ ህይወት ነው

ውሃ ሕይወት፣ ውሃ ስልጣኔ፣ ውሃ ሀብት ወዘተ…. ነው፡፡ ምድራችን ያለውሃ የሕያዋን መኖሪ መሆን ባልቻለች ነበር፡፡ በዓለማችን ላይ ቀዳሚ ስልጣኔዎች በውሃ ዳር ተጀመሩ ሲባል መስማት ብቻ ሣይሆን፤ ዛሬ በዓለም ላይ ግዙፎቹ ከተሞች… መንደሮች ወዘተ ተገንብተው አብበው የሚታዩት በውሃዎችና...

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

ግብጽ እና የሙጥኝ ያለችው የቅኝ ግዛት ውል

የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ፣ባለጠጎችና ምሁራን ከሰሞኑ  የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ላይ ተጠምደው ሰንብተዋል፡፡ግብጽ በአንድ በኩል በሶስትዮሽ ድርድር እየተሳተፈች በሌላ በኩል ደግሞ ከድርድሩ መሰረታዊ መርህ ባፈነገጠ መልኩ ኢትዮጵያ ኢፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀም ስምምነትን እንድትቀበል በእጅ አዙር ጫና...

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የገባነውን ቃል የምናድስበት ነው!

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶቻችንን ከማጎልበት ባሻገር በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን ዘርፈ ብዙ ዕድገት እድገት ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሚመክሩበት ነው። ይህ በዓል የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እርስ በርሳቸው...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፤ ለቀጠናዊ ትብብር የሚኖረው ሚና

በአለማችን የውሃ ፖለቲካ ምሁራንን ቀልብ የሳበው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም እንኳን በኢትዮጵያ እና በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መካከል ጊዜያዊ የሆነ የሃሳብ ልዩነት በመፍጠር የሃሳብ ተቃርኖዎችን ይዞ ቢመጣም የግድቡ ግንባታ ለተፋሰሱ ሃገራት የረጅም ጊዜ ቀጠናዊ ትብብር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው...

እምቦጭ ፤ ከጣና እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የታየው እንቦጭ አረም ዛሬ ላይ  በኒውዚላንድ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ ካምቦዲያ፣ ሉዊዚያና ፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ እና በቪክቶሪያ ሀይቅ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ማላዊና ግብጽ ከባድ የራስ ምታት ሆኗል። ‹‹ሀርትቢስ...

የዋንጫ ርክክብ እና የንቅናቄ መድረክ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በማንቀሳቀስ ንቅናቄ ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የዋንጫ ርክክብና የገቢማሰባሰብ ንቅናቄ የማስተባበር ስራ የተሰራ ሲሆን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታና የህዝብ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 11ኛመደበኛ ጉባኤ

11 ኛ መደበኛ ጉባኤ በ 2011 ዓ . ም የግድቡን ግንባታ ማነቆ ፈትቶ ወደ መፍትሄ መግባት መቻሉን በጥንካሬ የገመገመ ሲሆን ግንባታውን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ስምምነት ላይ የተደረሰበት መድረክ ነበር፡፡ በግንባታ ፕሮጀክቱ ዙሪያ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ...

Asset Publisher

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አራተኛ አደራዳሪ አካል እንዲገባ የሚቀርበው ጥያቄ ትርጉም የለሽ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

በህዳሴ ግድብ ዙሪያ አራተኛ አደራዳሪ አካል እንዲገባ የሚቀርበው ጥያቄ ትርጉም የለሽ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሶስትዮሽ ድርድሩ ባልተቋጨበት አራተኛ አደራዳሪ አካል እንዲገባ የሚቀርበው ጥያቄ ትርጉም የለሽ መሆኑን የውጭ ጉዳይ...

ኘሬስ ሪሊዝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት

ኘሬስ ሪሊዝ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ም/ቤት ጽ/ቤት - መጋቢት 1ዐ/ 2ዐ13 ዓ.ም. - እንደደረሰ ጥቅም ላይ የሚውል - የ2ዐ13 የቦንድ ሳምንትን አስመልክቶ የተጻፈ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የቦንድ ሳምንት...

ባለፉት 10 ዓመታት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 14 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ከህዝብ መሰብሰቡ ተገለጸ

ባለፉት 10 ዓመታት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 14 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ከህዝብ መሰብሰቡ ተገለጸ ባለፉት 10 ዓመታት ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 14 ነጥብ 98 ቢሊየን ብር ከህዝብ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። ...

አባይን እንርዳ

አባይን እንርዳ በዲንቨር -ኮሎራዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለፁ፡፡ ቅዳሜ መጋቢት 04 ቀን 2013 ዓ.ም በዲንቨር -ኮሎራዶ የሚገኙ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አባላት ግድቡ የደረሰበትን ወቅታዊ ሆኔታ ከግምት...

“የህዳሴ ግድብ እንዲጠናቀቅ ሕዝቡ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ ነው” -ዶክተር አረጋዊ በርሄ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ጽህፈት ቤት ዋና

“የህዳሴ ግድብ እንዲጠናቀቅ ሕዝቡ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ ነው” -ዶክተር አረጋዊ በርሄ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ጽህፈት ቤት ዋና መንግሥት ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቶ ከሚሠራቸው የልማት ሥራዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰውን የህዳሴ ግድብ እንዲጠናቀቅ ህዝቡ...

አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት ለታላቁ የህዳዳ ግድብ ግንባታ የ1 መቶ ሺ ብር በስጦታ ያበረከቱ ሲሆን ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ የአትሌቱን ወደ ሀገር ቤት በመልስ በማስመለከት የምስጋና ሰርተፊኬት ተበረከተላቸው

አትሌት በላይነህ ዲንሳሞ ከዚህ ቀደም በአሜሪካ ውስጥ በነበሩበት ወቅት ለታላቁ የህዳዳ ግድብ ግንባታ የ1 መቶ ሺ ብር በስጦታ ያበረከቱ ሲሆን ማስተባበሪያ ፅ/ቤቱ የአትሌቱን ወደ ሀገር ቤት በመልስ በማስመለከት የምስጋና ሰርተፊኬት ተበረከተላቸው። ሰር ተፊኬቱ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ብሄራዊ አስተባባሪ ጽህፈት ቤት...

የታላቁ ህዳሴ ግድቡ ግንባታ መጠናቀቅ ለኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የማረጋገጥ መርህ መሆኑን የብሄራዊ ምክር ቤት ፅ.ቤት ሰብሳቢ ም/ል ጠቅላይ ሚንስተር እና የውጭ ጉዳይ ሚንሰተር አቶ ደመቀ መኮንን ገለፁ፡፡

የታላቁ ህዳሴ ግድቡ  ግንባታ መጠናቀቅ   ለኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የ ማረጋገጥ መርህ መሆኑን የብሄራዊ ምክር ቤት ፅ.ቤት ሰብሳቢ ም/ል ጠቅላይ ሚንስተር እና የውጭ ጉዳይ ሚንሰተር ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ያለፉት 6 ወራት የስራ አፈጻጸሙን ገመገመ

የህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ፅ/ቤት ያለፉት 6 ወራት የስራ አፈጻጸሙን ገመገመ አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የ2013 በጀት የስድስት ወራት የስራ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ...