Asset Publisher

ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ

  ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ  ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...

የአባይ ትውልዶች ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ ሀገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ   /ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተዘጋጀ መመሪያ ላይ የተወሰደ/   ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን...

የአባይ ውሃ የትውልድ ህይወት ነው

ውሃ ሕይወት፣ ውሃ ስልጣኔ፣ ውሃ ሀብት ወዘተ…. ነው፡፡ ምድራችን ያለውሃ የሕያዋን መኖሪ መሆን ባልቻለች ነበር፡፡ በዓለማችን ላይ ቀዳሚ ስልጣኔዎች በውሃ ዳር ተጀመሩ ሲባል መስማት ብቻ ሣይሆን፤ ዛሬ በዓለም ላይ ግዙፎቹ ከተሞች… መንደሮች ወዘተ ተገንብተው አብበው የሚታዩት በውሃዎችና...

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

ግብጽ እና የሙጥኝ ያለችው የቅኝ ግዛት ውል

የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ፣ባለጠጎችና ምሁራን ከሰሞኑ  የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ላይ ተጠምደው ሰንብተዋል፡፡ግብጽ በአንድ በኩል በሶስትዮሽ ድርድር እየተሳተፈች በሌላ በኩል ደግሞ ከድርድሩ መሰረታዊ መርህ ባፈነገጠ መልኩ ኢትዮጵያ ኢፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀም ስምምነትን እንድትቀበል በእጅ አዙር ጫና...

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የገባነውን ቃል የምናድስበት ነው!

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶቻችንን ከማጎልበት ባሻገር በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን ዘርፈ ብዙ ዕድገት እድገት ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሚመክሩበት ነው። ይህ በዓል የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እርስ በርሳቸው...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፤ ለቀጠናዊ ትብብር የሚኖረው ሚና

በአለማችን የውሃ ፖለቲካ ምሁራንን ቀልብ የሳበው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም እንኳን በኢትዮጵያ እና በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መካከል ጊዜያዊ የሆነ የሃሳብ ልዩነት በመፍጠር የሃሳብ ተቃርኖዎችን ይዞ ቢመጣም የግድቡ ግንባታ ለተፋሰሱ ሃገራት የረጅም ጊዜ ቀጠናዊ ትብብር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው...

እምቦጭ ፤ ከጣና እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የታየው እንቦጭ አረም ዛሬ ላይ  በኒውዚላንድ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ ካምቦዲያ፣ ሉዊዚያና ፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ እና በቪክቶሪያ ሀይቅ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ማላዊና ግብጽ ከባድ የራስ ምታት ሆኗል። ‹‹ሀርትቢስ...

የዋንጫ ርክክብ እና የንቅናቄ መድረክ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በማንቀሳቀስ ንቅናቄ ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የዋንጫ ርክክብና የገቢማሰባሰብ ንቅናቄ የማስተባበር ስራ የተሰራ ሲሆን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታና የህዝብ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 11ኛመደበኛ ጉባኤ

11 ኛ መደበኛ ጉባኤ በ 2011 ዓ . ም የግድቡን ግንባታ ማነቆ ፈትቶ ወደ መፍትሄ መግባት መቻሉን በጥንካሬ የገመገመ ሲሆን ግንባታውን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ስምምነት ላይ የተደረሰበት መድረክ ነበር፡፡ በግንባታ ፕሮጀክቱ ዙሪያ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ...

Asset Publisher

በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ

በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ ሃገራዊ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። "የምሁራን ትብብርና ተሳትፎ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ" በሚል መሪ ሃሳብ በሚካሄደው ፎረም ላይ የሃገሪቱ...

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ በአዲስ አበባ ተጀመረ

ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ በአዲስ አበባ ከተማ ተጀመረ። “ግድባችን የአንድነታችን እና የሉአላዊነታችን መገለጫ ነው” በሚል መሪ ቃል የገቢ ማሰባሰቢያ እና የንቅናቄ ስራ በከተማዋ በ11ም ክፍለ ከተሞች ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት እንደሚካሄድ...

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ ባሉ አለመግባባቶችና የውይይት መጓተቶች ላይ ስብስባ እንዲጠራ ሃሳብ አቀረበች

ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ ባሉ አለመግባባቶችና የውይይት መጓተቶች ላይ ስብስባ እንዲጠራ በአፍሪካ ህብረት ለመሪዎች ጉባኤ ቢሮ ሃሳብ አቀረበች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በሚያዝያ ወር መጀመሪያ ላይ ለጻፉት ደብዳቤ ምላሽ የሰጡ ሲሆን፥ ኢትዮጵያም የወቅቱ...

በሚኔሶታና ሚድዌስት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴው ግድብ 40 ሺህ ዶላር አበረከቱ

በሚኔሶታና ሚድዌስት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ ያሰባሰበውን የ40 ሺህ ዶላር ድጋፍ አስረከበ፡፡ የኮሚቴው ሰብሳቢ ቄስ ፍራንሲስ ኮሚቴው በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ የሚነዙ የተሳሳቱ ትርክቶችን ለመመከትና ለግድቡ ግንባታ...

የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ሥራ ጀመሩ

የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ መጀመራቸውን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለጹ፡፡ ሁለቱ ማስተንፈሻዎች አጠቃላይ ዓመታዊውን የዓባይ ፍሰት የማሳለፍ አቅም እንዳላቸው ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል። ማስተንፈሻዎች በግድቡ ሙሌት...

የግድቡን ውሃ ጉዳይ የዓረብ አገራት አጀንዳ አድርጎ ለማቅረብ የሚሞከር አካሄድ ስህተት መሆኑ ተገለፀ

ጉዳዩም በድርድር እንጂ በግጭት አይፈታም የህዳሴ ግድብን ውሃ ጉዳይ የዓረብ አገራት አጀንዳ አድርጎ ለማቅረብ የሚሞከር አካሄድ ስህተት መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የህዳሴው ግድብ ጉዳይ በድርድር እንጂ በግጭት የሚፈታ አይደለም ሲልም አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ...

ግብጽ የግድቡ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት የሚፈጥርባት ጫና እንደሌለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ገለጹ

ታላቁ የኢትዮጵያ ግዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በግብጽ ላይ የሚፈጥረው ጫና እንደሌለ ካለም ያንን ለመቋቋመ የሚያስችል በቂ ውሃ እንዳላት የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ለአገሪቷ ፓርላማ አባላት ገለጸ። ሑለተኛው ዙር የግድቡ ውሀ ሙሌት በግብጽ ላይ የሚያመጣው ጉዳት እንደሌለ ካለም ለመከላከል...

የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ስብሰባን የተመለከተ ገለጻ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑ የአፍሪካ አምባሳደሮች ተሰጠ

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ስብሰባ በተመለከተ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ተቀማጭነታቸው በአዲስ አበባ ለሆኑ የአፍሪካ አገሮች አምባሳደሮች ገለጻ...

ከግድቡ ግንባታ ጋር ተያይዞ ግብጽና ሱዳን ባለሙያ እንዲሰይሙ መጋበዛቸው የዲፕሎማሲውን ጥረት ጫፍ ያደረሰ ነው -ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ

የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃ ለመለዋወጥ የግድብ ተወካዮቻቸውን እንዲሰይሙ ኢትዮጵያ ለግብጽና ሱዳን ያቀረበችው ጥያቄ የዲፕሎማሲውን ጥረት ጫፍ ያደረሰ እና ኢላማውን በአግባቡ የመታ መሆኑን ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ...

የሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ዕውን እንዳይሆን የሚሹ ሃይሎች አካባቢውን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ እየሰሩ ነው

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዕውን እንዳይሆን የሚሹ የውጭ ሃይሎች አካባቢውን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ እየሰሩ እንደሆነ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አፈ ጉባዔዎች ገለጹ። የግድቡ መገኛ የሆነው የመተከል ዞን ግጭት የውጭ ሃይሎች እጅ እንዳለበት በመግለጽ ድርጊቱን ኮንነዋል። የሕዝብ...