Asset Publisher

ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ

  ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ  ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...

የአባይ ትውልዶች ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ ሀገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ   /ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተዘጋጀ መመሪያ ላይ የተወሰደ/   ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን...

የአባይ ውሃ የትውልድ ህይወት ነው

ውሃ ሕይወት፣ ውሃ ስልጣኔ፣ ውሃ ሀብት ወዘተ…. ነው፡፡ ምድራችን ያለውሃ የሕያዋን መኖሪ መሆን ባልቻለች ነበር፡፡ በዓለማችን ላይ ቀዳሚ ስልጣኔዎች በውሃ ዳር ተጀመሩ ሲባል መስማት ብቻ ሣይሆን፤ ዛሬ በዓለም ላይ ግዙፎቹ ከተሞች… መንደሮች ወዘተ ተገንብተው አብበው የሚታዩት በውሃዎችና...

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

ግብጽ እና የሙጥኝ ያለችው የቅኝ ግዛት ውል

የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ፣ባለጠጎችና ምሁራን ከሰሞኑ  የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ላይ ተጠምደው ሰንብተዋል፡፡ግብጽ በአንድ በኩል በሶስትዮሽ ድርድር እየተሳተፈች በሌላ በኩል ደግሞ ከድርድሩ መሰረታዊ መርህ ባፈነገጠ መልኩ ኢትዮጵያ ኢፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀም ስምምነትን እንድትቀበል በእጅ አዙር ጫና...

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የገባነውን ቃል የምናድስበት ነው!

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶቻችንን ከማጎልበት ባሻገር በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን ዘርፈ ብዙ ዕድገት እድገት ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሚመክሩበት ነው። ይህ በዓል የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እርስ በርሳቸው...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፤ ለቀጠናዊ ትብብር የሚኖረው ሚና

በአለማችን የውሃ ፖለቲካ ምሁራንን ቀልብ የሳበው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም እንኳን በኢትዮጵያ እና በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መካከል ጊዜያዊ የሆነ የሃሳብ ልዩነት በመፍጠር የሃሳብ ተቃርኖዎችን ይዞ ቢመጣም የግድቡ ግንባታ ለተፋሰሱ ሃገራት የረጅም ጊዜ ቀጠናዊ ትብብር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው...

እምቦጭ ፤ ከጣና እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የታየው እንቦጭ አረም ዛሬ ላይ  በኒውዚላንድ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ ካምቦዲያ፣ ሉዊዚያና ፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ እና በቪክቶሪያ ሀይቅ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ማላዊና ግብጽ ከባድ የራስ ምታት ሆኗል። ‹‹ሀርትቢስ...

የዋንጫ ርክክብ እና የንቅናቄ መድረክ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በማንቀሳቀስ ንቅናቄ ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የዋንጫ ርክክብና የገቢማሰባሰብ ንቅናቄ የማስተባበር ስራ የተሰራ ሲሆን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታና የህዝብ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 11ኛመደበኛ ጉባኤ

11 ኛ መደበኛ ጉባኤ በ 2011 ዓ . ም የግድቡን ግንባታ ማነቆ ፈትቶ ወደ መፍትሄ መግባት መቻሉን በጥንካሬ የገመገመ ሲሆን ግንባታውን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ስምምነት ላይ የተደረሰበት መድረክ ነበር፡፡ በግንባታ ፕሮጀክቱ ዙሪያ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ...

Asset Publisher

የህዳሴው ግድብ ሁለተኛ ዙር ሙሌት በተያዘለት ጊዜ ይካሄዳል – አቶ ደመቀ መኮንን

የታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የውሃ ሙሌት በተያዘለት ጊዜ እንደሚካሄድ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ። በጎረቤት ሃገራትና ታላላቅ ሃይቆች ክልል የሚገኙ የኢፌዴረ ሚሲዮኖች ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና መስሪያ ቤትጋር በመተባበር “የናይል...

ግድቡ በመጭው ክረምት የቅድመ ምርት እንደሚጀምር ተገለጸ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመጭው ክረምት የቅድመ ምርት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተለያዩ የሃይማኖት ተቋማትና ሲቪክ ማህበራት ጋር በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ተወያይቷል፡፡ በውይይቱ ላይ ግድቡ በክረምቱ የቅድመ ምርት እንደሚጀመር የተገለጸ ሲሆን፥ ለዚህ...

ግብፅና ሱዳን በአባይ ወንዝ ላይ የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ሕግን የተቃረነ መሆኑ ተገለጸ

ግብፅና ሱዳን በአባይ ወንዝ ተጠቃሚነት ፖሊሲ ላይ የያዙት አቋም ከዓለም አቀፍ ሕግ ጋር የተቃረነ መሆኑን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የድንበርና ድንበር ተሻጋሪ ሀብቶች የሚኒስትሩ አማካሪ አምባሳደር ኢብራሂም እድሪስ ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ከፖለቲካ...

ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብን በተመለከተ የተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ለሆነችው ኒጀር ገለፃ አደረገች

ኢትዮጵያ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ለሆነችው ኒጀር ማብራሪያ ሰጠች። ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኒጀሩ አቻቸው ሞሀመድ ባዞም ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። መሪዎቹ ባደረጉት ውይይት የውሀ መስኖ እና...

ዳያስፖራው ለሕዳሴ ግድብና ለገበታ ለሀገር 166 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉ ተገለፀ

በዘንድሮ በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ዳያስፖራው ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እና ለገበታ ለሀገር ፕሮጀክት ከ166 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሰላማዊት ዳዊት ዳያስፖራው በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት...

"በታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ላይ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር አሁንም ቢሆን በአፍሪካ ህብረት አስተባበሪነት እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ጽኑ ፍላጎትት ነው" የውጭ ጉዳይ ሚኒሰቴር

(ኢ ፕ ድ) በታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ላይ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ድርድር አሁንም ቢሆን በአፍሪካ ህብረት አስተባበሪነት እንዲቀጥል ኢትዮጵያ ጽኑ ፍላጎትት እንዳላት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለፁ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል-አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ...

‹‹የግብጽ ጩኸት ኢትዮጵያ ከበለጸገች የአፍሪካ የኃይል ሚዛን ወደሷ ያጋድላል ከሚል ሥጋት ይመነጫል›› – ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት

ደባርቅ:- የግብጽ ጩኸት ኢትዮጵያ ካደገችና ከበለጸገች የአፍሪካ የኃይል ሚዛን ስለሚያጋድል ተቀባይነትና ተደማጭነት አጣለሁ ከሚል ስጋት የመነጨ እንደሆነ የደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ አስታወቁ። ፕሮፌሰር ተሰማ ዘውዱ በተለይ ለአዲስ...

ሱዳን ከግድቡ ጋር ተያይዞ ላሉ ልዩነቶች የአፍሪካ ህብረት መፍትሄ እንደሚሰጥ እምነቷ መሆኑን ገለፀች

በኢትዮጵያ ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ ያሉ ልዩነቶች በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ይፈታሉ የሚል ጠንካራ እምነት እንዳላት ሱዳን ገለፀች። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ውጤታማ እና ፈጣን መፍትሄ ላይ እንደሚደረስ እምነቷ መሆኑንን አስታውቃለች። ለአፍሪካዊ...

የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 10ኛ ዓመት በጁባ ተከበረ

የህዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት 10ኛ ዓመት ክብረ-በዓል የሃይማኖት አባቶች፣ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት እና በተለያዩ ዓለምአቀፍ ተቋማት ውስጥ የሚሠሩ ኢትዮጵያውያን በተገኙበት በጁባ ተከብሯል። በደቡብ ሱዳን የኢፌዴሪ አምባሳደር ነቢል ማህዲ በደቡብ ሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና...

‹‹ልማቱ ትርጉም እንዲኖረው ሰው በህይወት የመኖር ተስፋው ሊለመልም ይገባል››

ኢንጂነር ጌድዮን አስፋው የኢትዮጵያ ኤክስፐርቶች ቡድን ሰብሳቢና የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ኮሚቴ አባል በአስቴር ኤልያስ አዲስ አበባ፡- በተለያየ አቅጣጫ የሚካሄደው ልማት ትርጉም እንዲኖረው ሰው በህይወት የመኖር ተስፋው ሊለመልም እንደሚገባ የኢትዮጵያ ኤክስፐርቶች ፓናል ሰብሳቢና የአባይ ውሃ ጉዳይ...