ራዕይና ተልዕኮ - am
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
about dam
የተቋሙ ራዕይ፣ ተልዕኮና ዓላማ
ሀ) ራዕይ
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ በመላ የሀገራችን ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ተጠናቆ የሰላምና የህዳሴ ምንጭ ሆኖ ማየት
ለ) ተልዕኮ
በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር የሚኖሩ መላ የሀገራችን ህዝቦችና እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ለታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የፋይናንስ ድጋፍ፣ የፐብሊክ ዲሎማሲ ድጋፍ፣ የአካባቢ ጥበቃና ተፋሰስ ልማት ድጋፍ በማጎልበትና የቁጠባ ባህል እንዲያድግ በማድረግ ታሪካዊ አሻራቸውን እንዲያሳርፉ በማስቻል የሀገራችንን ገጽታ ግንባታና ብሔራዊ መግባባት ማጠናከር፡፡
ሐ) ዓላማ
የታላቁህዳሴግድብግንባታበኢትዮጵያዊያንናትውልደኢትዮጵያውያንሁለንተናዊተሳትፎእውንሆኖሀገራዊመግባባትበመፍጠርየልማትመሳሪያናከጎረቤትሀገራትጋርበትብብርእናበጋራተጠቃሚነትመርህእንዲሰራናየሰላምምንጭእንዲሆንማስቻል፣