Asset Publisher

ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ

  ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ  ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...

የአባይ ትውልዶች ዘለዓለም የሳጥን ወርቅ (የእፀ ሳቤቅ አባት)

በዘመናት የሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ብዙ ትውልዶች መተው ሄደዋል። ወደ ፊትም አዳዲስ ትውልዶች ይፈጠራሉ። ይሄ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው። በዚህ የትውልድ ሽግግር ውስጥ ግን የሚፈጠሩ ሀገራዊ መልኮች አሉ። ሁሉም ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ቦንድ ለመግዛት በውጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን/የዲያስፖራው ህብረተሰብ እንዲያውቀው የቀረበ/ የቦንድ ግዢ ለሚያካሂዱ ዲያስፖራዎች የተዘጋጀ መረጃ   /ከኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ከተዘጋጀ መመሪያ ላይ የተወሰደ/   ...

A witness from Egyptian to Digital HIdassie movement on social media

. ግብፃውያኑ ሙህር ስለ ዲጂታል ህዳሴዎች ዘማች ኢትዮጵያውያን ለውይይት ያቀረበው ጥናታዊ ፁሁፍ . "ኢትዮጵያ በዲጂታል ወታደሮቿ 80⁰/⁰ ፍላጎቷ''ተሳክቶላታል። ከዚህ ሁሉ ስኬት ጀርባ አንድ ጠንካራ ሰው አለ ሲል Sultan Aba Gissa ን አድምቆ አስፍሮታል ! ...

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን

ግብፅና ሱዳን የህዳሴ ግድብን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም ዓለም አቀፍ ህግን የጣሰ ነው- ምሁራን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብፅና ሱዳን ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል የያዙት አቋም የዓለም አቀፍ የድንበር ተሸጋሪ ወንዞች አጠቃቀም ስምምነትን የጣሰ መሆኑን...

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ

ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች - ኢንጂነር ስለሽ በቀለ አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የ ምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና...

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ

የጆ ባይደን አስተዳደር በህዳሴ ግድብ ላይ ጣልቃ እንደማይገባ ተስፋ አደርጋለሁ- አምባሳደር አለማየሁ አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳዳር በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ የቀድሞው መንግስት እንዳደረገው በጉዳዩ ላይ እጁን እንደማይጭን...

የአባይ ውሃ የትውልድ ህይወት ነው

ውሃ ሕይወት፣ ውሃ ስልጣኔ፣ ውሃ ሀብት ወዘተ…. ነው፡፡ ምድራችን ያለውሃ የሕያዋን መኖሪ መሆን ባልቻለች ነበር፡፡ በዓለማችን ላይ ቀዳሚ ስልጣኔዎች በውሃ ዳር ተጀመሩ ሲባል መስማት ብቻ ሣይሆን፤ ዛሬ በዓለም ላይ ግዙፎቹ ከተሞች… መንደሮች ወዘተ ተገንብተው አብበው የሚታዩት በውሃዎችና...

በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ

ቀነን፡ ታህሳስ 9 2013 ዓ.ም በህዳሴ ግድቡ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥል ስምምነት ተደረሰ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የተጀመረው የታላቁ የህዳሴ ግድብ የሦስትዮሽ ድርድር እንዲቀጥል ስምምነት ላይ መደረሱ ተገለጸ፡፡ የውሃ፣ የመስኖና ኢኒርጂ ሚኒስትር ዶክተር...

ግብጽ እና የሙጥኝ ያለችው የቅኝ ግዛት ውል

የግብጽ መገናኛ ብዙሀን ፣ባለጠጎችና ምሁራን ከሰሞኑ  የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ላይ ተጠምደው ሰንብተዋል፡፡ግብጽ በአንድ በኩል በሶስትዮሽ ድርድር እየተሳተፈች በሌላ በኩል ደግሞ ከድርድሩ መሰረታዊ መርህ ባፈነገጠ መልኩ ኢትዮጵያ ኢፍትሀዊ የውሀ አጠቃቀም ስምምነትን እንድትቀበል በእጅ አዙር ጫና...

የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማጠናቀቅ የገባነውን ቃል የምናድስበት ነው!

የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል የህዝቦችን እኩልነት፣ አብሮ የመኖርና የመቻቻል እሴቶቻችንን ከማጎልበት ባሻገር በአገራችን እየተመዘገበ ያለውን ዘርፈ ብዙ ዕድገት እድገት ማስቀጠል በሚቻልበት ሁኔታዎች ላይ የሚመክሩበት ነው። ይህ በዓል የኢትዮጵያ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች እርስ በርሳቸው...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ፤ ለቀጠናዊ ትብብር የሚኖረው ሚና

በአለማችን የውሃ ፖለቲካ ምሁራንን ቀልብ የሳበው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ምንም እንኳን በኢትዮጵያ እና በታችኛው ተፋሰስ ሀገራት መካከል ጊዜያዊ የሆነ የሃሳብ ልዩነት በመፍጠር የሃሳብ ተቃርኖዎችን ይዞ ቢመጣም የግድቡ ግንባታ ለተፋሰሱ ሃገራት የረጅም ጊዜ ቀጠናዊ ትብብር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው...

እምቦጭ ፤ ከጣና እስከ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ

በዓለም ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ በደቡብ አሜሪካ ሀገራት የታየው እንቦጭ አረም ዛሬ ላይ  በኒውዚላንድ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ ካምቦዲያ፣ ሉዊዚያና ፣ አሜሪካ፣ ሕንድ፣ እና በቪክቶሪያ ሀይቅ አፍሪካ፣ ኢትዮጵያ፣ ማላዊና ግብጽ ከባድ የራስ ምታት ሆኗል። ‹‹ሀርትቢስ...

የዋንጫ ርክክብ እና የንቅናቄ መድረክ በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት

በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫን በማንቀሳቀስ ንቅናቄ ለመፍጠር በተያዘው ዕቅድ መሰረት ከክልል ከፍተኛ የስራ አመራሮች ጋር ተከታታይ ውይይት በማድረግ የዋንጫ ርክክብና የገቢማሰባሰብ ንቅናቄ የማስተባበር ስራ የተሰራ ሲሆን ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ወቅታዊ ሁኔታና የህዝብ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ምክር ቤት 11ኛመደበኛ ጉባኤ

11 ኛ መደበኛ ጉባኤ በ 2011 ዓ . ም የግድቡን ግንባታ ማነቆ ፈትቶ ወደ መፍትሄ መግባት መቻሉን በጥንካሬ የገመገመ ሲሆን ግንባታውን ለማፋጠን ጠንካራ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ስምምነት ላይ የተደረሰበት መድረክ ነበር፡፡ በግንባታ ፕሮጀክቱ ዙሪያ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች ሲያጋጥሙ...

Asset Publisher

ኤግዚቢሺኑ በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ የተሰሩ ስራዎች አፈጻጸም ተስፋ ሰጪ መሆናቸውን እንድናይ አድርጎናል - አስተያየት ሰጭዎች

የዉሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺን ከታዳጊ ሕፃናት እስከ አረጋውያን ሁሉምን የማህበረሰብ ክፍል ባሳተፈ መልኩ በየእለቱ በግልና በቡድን እየተጎበኘ ይገኛል፡፡ በዛሬው ዕለት ኤግዚቢሺኑን ሲጎበኙ አግኝተናቸው የነጋገርናቸው አስተያየት ሰጭዎች የሚከተለውን ብለውናል፡፡ የመጀመሪያ አስተያየት ሰጭ የሆነችው ኤልዳና...

በሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራው ልኡካን ቡድን ሀገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሽንን ጎበኘ

የሱማሌ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ ልኡካን ቡድን ሀገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሽንን ተዘዋውሮ ጎብኝቷል ። ርዕሰ መስተዳድሩ በሳይንስ ሙዝየም የተዘጋጀውን የውሃ እና ኢነርጂ ኤግዚብሽን በጎበኙበት ወቅት በዘርፉ እንደ ሀገር የተሰሩ ስራዎችን አድንቀዋል...

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺንን ጎበኙ

የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ኤግዚቢሺን ለዕይታ ክፍት ከተደረገ ቀናት የተቆጠሩ ሲሆን በርካቶች በመጎብኘት ላይ ይገኛሉ ፡፡ በዛሬው ዕለት በተካሄደው የጉብኝት መርሃ ግብር የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሠራተኞች ተሳትፈዋል፡፡ በጉብኝቱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ...

ታላቁ የህዳሴ ግድብ ብሄራዊ ምልክታችን ነው - በሽገር ከተማ አስተዳደር የብልጽግና ጽ/ቤት ልዩ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ ኡርጌ

በዛሬው የውሃና ኢነርጂ ዘርፍ ኤግዚቢሺን ጉብኝት በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ሸገር ከተማ አስተዳደር አስተባባሪነት ከቡራዩ፣ መልካኖኖ፣ ገፈርሳጎጄ፣ ሱሉልታ፣ መና አቢቹ እና ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ ከ5,000 በላይ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል፡፡ እንደ ከተማ አስተዳደሩ...

ኤግዚቢሺኑ ለውጣቱ ትውልድ ያለው ጠቀሜታ ከፍተኛ ነው - የቦሌ ክፍለ ከተማ ወጣቶች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክፍለ ከተማ ከሚገኙ ወረዳዎች የተወጣጡ በርካታ ወጣቶች የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺንን በብሄራዊ በሳይንስ ሙዚየም ጎብኝተዋል፡፡ ወጦቶቹ በኤግዚቢሺኑ ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን በመጠጥ ውሃ ዘርፍ እንዲሁም በኢነርጂ ልማት ተግባር የተመለከቱት ሀገራዊ አፈጻጸም እጅግ...

የኦዞን ትምህርት ቤት ሰመር ካምፕ ተማሪዎች ታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ የደረሰበትን ደረጃ በመጎብኘታቸው መደሰታቸውን ገለጹ

በዛሬው እለት አዲስ አበባ ከተማ ከሚገኘው የኦዞን ትምህርት ቤት ሰመር ካምፕ የመጡ በርካታ ተማሪዎች የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺንን በብሄራዊ ሳይንስ ሙዚየም ተገኝተው ጎበኙ፡፡ ተማሪዎቹ በውሃና ኢነርጂ ዘርፍ የተሰሩ ስራዎች እጅግ ያስደሰታቸው መሆኑን ተናግረው በተለይም በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ለወጣቱ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ተገለጸ

በብሄራዊ ሳይንስ ሙዚየም ለዕይታ ክፍት የሆነው የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺን በርካቶች በግልም ሆነ በቡድን እየጎበኙት ይገኛሉ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ልደታ ክፍለ ከተማ አስተባበሪነት በክፍለ ከተማው ከሚገኙ 10ም ወረዳዎች የተወጣጡ ከ300 በላይ ወጣቶች የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺንን በዛሬው ዕለት...

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻፈም ተደስተናል - የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮች

በምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ነብዩ ዳኜ የተመሩት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ከፍተኛ የአመራር አካላት በሳይንስ ሙዚየም የተሰናዳውን የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን ኢትዮጵያ በዘርፉ የደረሰችበት ደረጃ አስደናቂ ነው ብለዋል፡፡ በጉብኝቱም የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻፈም፣...

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 10,000 ብር በስጦታ ተበረከተ

በውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺን ላይ ሲታደሙ ያገኘናቸው አቶ ጌታቸው መንገሻ ለግድቡ ግንባታ የሚውል 10,000 ብር በስጦታ አበርክተዋል፡፡ አቶ ጌታቸው መንገሻ ነዋሪነታቸው በዩናይትድስቴት ኦፍአሜሪካ ሚኒሶታ ግዛት ሲሆን ውጭ ሀገር መኖር ከጀመሩ ከ20 ዓመታት በላይ ሆናቸዋል፡፡ ታዲያ ቤተዘመድ ለመጠየቅ...

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የኃይል አቅርቦቱን ከፍ ከማድረጉም በላይ ለሀገር ገጽታ ግንባታ የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ መሆኑን የኤግዚቢሺኑ ጎብኝዎች ተናገሩ

ከሦስት ቀን በፊት ለዕይታ ክፍት የሆነው ሀገር አቀፍ የውሃና ኢነርጂ ኤግዚቢሺን በብሄራዊ ሳይንስ ሙዚየም በበርካቶች እየተጎበኘ ይገኛል፡፡   በጉብኝቱም ከአዲስ አበባና ክልሎች እንዲሆም ከተለያዩ ሀገራት የመጡ በርካታ ጎብኝዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ፡፡   ከጉብኝቱ በኋላ...