ዋሽንግተን የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ገቢ አሰባሰቡ - መነሻ - am
Portlets aninhado
Publicador de Conteúdos e Mídias
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Busca de Conteúdo Web
Publicador de Conteúdos e Mídias
በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን የቡሄ በዓልን በማስመልከት በታዳጊ ሶፊ አስተባባሪነት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡
በፕሮግራሙ ላይም በቡሄ ጭፈራ የታጀቡ መልዕክቶችን ያስተላለፉ ሲሆን፣ ከነዚህ መልዕክቶች ውስጥ "የግድቡ መጠናቀቅ ህጻናትና ታዳጊዎች ትምህርታቸውን በአግባቡ በመከታተል የተሻለ ሕይወት እንዲመሩ ያስችላቸዋል" የሚለው ይገኝበታል፡፡
በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው መረጃውን ያጋሩት በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ የታዳጊ ሶፊ ብሎም የሁሉም ታዳጊዎች ሕልም እንዲሳካ ሁሉም ዜጎች ለግድቡ ግንባታ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ በታዳጊዎቹ ስም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ዋልታ ነሃሴ 13/2013
Portlets aninhado
Publicador de Conteúdos e Mídias
— 5 Itens por página