ኢትዮ ቴሌኮም ቴሌ ብርን በመጠቀም ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ ማበርከት የሚያስችል መተግበሪያ ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ - መነሻ - am
Portlets aninhado
Publicador de Conteúdos e Mídias
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Busca de Conteúdo Web
Publicador de Conteúdos e Mídias
የኢትዮ ቴሌኮም ተወካይ አቶ ብሩክ አድሀና ዛሬ በግዮን ሆቴል በተዘጋጀ ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተገኝተው እንዳስታወቁት ለህዳሴ ግድብ ድጋፍ ማድረግ የሚፈልግ ማንኛውም ሰው ኢትዮ ቴሌኮም ባዘጋጀው ቴሌ ብርን .በመጠቀም ከአንድ ብር ጀምሮ የሚፈልገውን የገንዘብ መጠን መላክ እንደሚችል አስታውቀዋል፡፡
በመሆኑም የቴሌ ብር መተግበሪያ በመጠቀም እና GERD የሚለውን በመጫን በየቀኑ ድጋፍ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን የገለጹት አቶ ብሩክ በተጨማሪም ዘመናዊ ስልኮች የማይጠቀሙ የቴሌኮም ደንበኞች *127# የሚለውን በመጫንና GERD የሚለውን በመምረጥ ለህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
Portlets aninhado
Publicador de Conteúdos e Mídias
— 5 Itens por página