የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም – አብዱልፈታህ አል-ሲሲ የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ለጋራ ሰላምና ብልጽግና ጥሪ አቀረቡ። - መነሻ - am
Geneste portlets
Contentverzamelaar
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Webcontent zoeken
Contentverzamelaar
የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም – አብዱልፈታህ አል-ሲሲ
የግብጹ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ለጋራ ሰላምና ብልጽግና ጥሪ አቀረቡ።
ፕሬዚዳንት አል ሲ ሲ ለግብፃውያን፣ ለኢትዮጵያውያን እና ለሱዳኖች ነው ጥሪ ያቀረቡት።
ህጋዊ ድርድር በሰላም አብሮ ለመኖር እና ለመብልጸግ ያስፈልጋል ያሉት አል ሲ ሲ፣ በኢትዮጵያ በኩል ከቀረበው ሀሳብ ጎን መቆም አለብን ብለዋል።
አል ሲ ሲ “የህዳሴው ግድብ የልማት እንጂ ሌላ ጉዳይ የለውም” ማለታቸውን ኢጅብት ቱደይ ጋዜጣ በዘገባው አመላክቷል።
“ለሌሎች መንገር የምንፈልገው ስጋት ቢኖረንም፣ያን ያህል አሳሳቢ አይደለም” ብለዋል አል ሲ ሲ።
ኤፍ ቢ ሲ ፣ ሐምሌ 9፣ 2013
Geneste portlets
Contentverzamelaar
— 5 artikelen per pagina