አፍሪካ ውሀ ፋብሪካ ፣ኢትዮ ፍሎራ እና ገደብ ኢንጅነሪንግ የተባሉ ድርጅቶች ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ የገዙት የ4 ሚሊዮን ብር ቦንድ ርክክብ ተካሄደ፡፡ - መነሻ - am
ネスティッドポートレット
アセットパブリッシャー
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Webコンテンツの検索
アセットパブリッシャー
አፍሪካ ውሀ ፋብሪካ ፣ኢትዮ ፍሎራ እና ገደብ ኢንጅነሪንግ የተባሉ ድርጅቶች ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ድጋፍ የገዙት የ4 ሚሊዮን ብር ቦንድ ርክክብ ተካሄደ፡፡
ዛሬ በግዮን ሆቴል የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶ/ር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በተገኙበት በተካሄደው የርክክብ ስነ ስርዓት ላይ የአፍሪካ ውሀ ፋብሪካ ባለቤት አቶ ሰዒድ ዳምጠው የ2 ሚሊዮን ብር ፣የኢትዮ ፍሎራ ባለቤት አቶ ጸጋዬ አበበ እንዲሁም የገደብ ኢንጅነሪንግ ባለቤት አቶ ቾምቤ ስዩም እያንዳንዳቸው የ1 ሚሊዮን ብር ቦንድ መግዛታቸው የተገለጸ ሲሆን የአፍሪካ ውሀ ፋብሪካ ሰራተኞችም ከደመወዛቸው በማዋጣት የ300 ሺህ ብር ቦንድ ለመግዛት በተወካያቸው አማካኝነት ቃል ገብተዋል፡፡
ネスティッドポートレット
アセットパブリッシャー
— ページごとの項目数 5