ኒያላ ኢንሹራንስ ለህዳሴ ግድብ የ26 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈፀመ - መነሻ - am
ネスティッドポートレット
アセットパブリッシャー
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Webコンテンツの検索
アセットパブリッシャー
ኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ26 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ቦንድ ግዢ ፈፀመ።
በስነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙ ሌሎች ታዋቂ ግለሰቦች ኩባንያው ለፈፀመው የቦንድ ግዢ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር የዛሬውን ቦንድ ግዢ ጨምሮ ላለፉት 10 ዓመታት በአጠቃላይ ከ90 ሚሊየን ብር በላይ የቦንድ ግዢ መፈፀሙ ተገልጿል።
ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እስካሁን በህዝብ ተሳትፎ 17 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር መሰብሰቡ ተነግሯል።
የቦንድ ግዢው ስነ- ሥነ ስርዓት ላይ የግድቡ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት የቦርድ አባት፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች እና ታዊቂ ግለሰቦችን ጨምሮ የኒያላ ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ያሬድ ሞላ ተገኝተዋል።
ምንጭ፡-(ኤፍ ቢ ሲ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2013
ネスティッドポートレット
アセットパブリッシャー
— ページごとの項目数 5