የህዳሴ ግድብ ውሀ ሙሌት፣ ሀይል ማመንጨትና ከፍታውን ማሳደግ የማይቀሩ ተግባራት መሆናቸውን ተቀናቃኞች ሊያውቁት ይገባል ተባለ - መነሻ - am
ネスティッドポートレット
アセットパブリッシャー
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Webコンテンツの検索
アセットパブリッシャー
የህዳሴ ግድብ ውሀ ሙሌት፣ ሀይል ማመንጨትና ከፍታውን ማሳደግ የማይቀሩ ተግባራት መሆናቸውን ተቀናቃኞች ሊያውቁት ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪው ክረምት የህዳሴ ግድብ ውሀ ሙሌት፣ ሀይል ማመንጨት መጀመርና ከፍታውን ማሳደግ የማይቀሩ ተግባራት መሆናቸውን ተቀናቃኞች ሊያውቁት ይገባል ተባለ።
በህዳሴው ግድብ ምሁራን ጥናት እና ምርምር ከማድረግ በተጓዳኝ እውነታውን ለአለም አቀፍ ማህበረስብ ማሳወቅ እንደሚገባቸውም ተጠቁሟል።
ይታላቁ ህዳሴ ግድብ ፕሮጀክትና የምሁራን ተሳትፎ በሚል በደማርቆስ ዩኒቨርስቲ የምሁራን ጉባዬ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው በህዳሴው ግድብ ላይ የሚያጠነጥኑ ጽሁፎች እየቀረቡ ነው።
የውኃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ድኤታ ዶክተር አብርሃ አዱኛ ኢትዮጵያ የተፈጥሮ ጸጋዋን ያለማንም ከልካይ ከግብ እንደምታደርሰው ሁሉም ሊያቀው ይገባል ብለዋል።
መጪው ክረምትም የህዳሴ ግድብ ውሀ ሙሌት፣ ሀይል ማመንጨት መጀመርና ከፍታውን ማሳደግ የማይቀሩ ተግባራት እንደሆኑም አስገንዝበዋል
ネスティッドポートレット
アセットパブリッシャー
— ページごとの項目数 5