ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ውሃ ሙሌት ውሃችን በግድቡ አናት ላይ በመፍሰሱ መላው ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ አለን! - መነሻ - am
ネスティッドポートレット
アセットパブリッシャー
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Webコンテンツの検索
アセットパブリッシャー
ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ውሃ ሙሌት ውሃችን በግድቡ አናት ላይ በመፍሰሱ መላው ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ አለን!
ለታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር ውሃ ሙሌት ውሃችን በግድቡ አናት ላይ በመፍሰሱ መላው ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ እንኳን ደስ አለን! ግድቡ ለዳግም የውሃ ሙሌት ስኬት የበቃው መላው ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን ለግድቡ ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ በመቻላችን በመሆኑ ሙሌቱ የያንዳንዳችን ኢትዮጵያውያን ስኬት ነው።በዘንድሮ ዓመት ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ ለግድቡ ግንባታ ድጋፍ መሰብሰብ መቻሉ ሌላው ትልቅ ስኬት ነው። በመሆኑም በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ በማለት ድጋፋችሁን የበለጠ እንድታጠናክሩ ስል ጥሪዬን አቀርባለሁ አመሰግናለሁ! የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅ/ቤት ሃምሌ 12/2013 ዓ/ም
ネスティッドポートレット
アセットパブリッシャー
— ページごとの項目数 5