ዶ/ር ኢኒጅነር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ ሰጡ - መነሻ - am

ネスティッドポートレット

アセットパブリッシャー

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ 金, 17 6 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች 水, 8 6 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ 水, 8 6 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

アセットパブリッシャー

ዶ/ር ኢኒጅነር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ ሰጡ

የውሀ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢኒጅነር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራርያ መስጠታቸውን ገለፁ።

ሚኒስትሩ ለዋና ፀሀፊው ግንባታው ስላለበት ሁኔታ ፣ ሰለሁለተኛ ዙር ሙሌት እንዲህም በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ስለሚካሄደው ድርድር ተገቢውን ማብራሪያ ሰጥተዋል ።

ኢትዮጵያ በግድቡ ቴክኒካልም ሆነ ህጋዊ መንገዶች ዙርያ ግልፅ መርህ አስቀምጣ እየተጎዘች መሆኑንም አስረድተዋል ።

በግድቡ ዙርያ ለሚነሱ ጉዳዮች ለአፍሪካዊ ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ የሚለውን መርህ በመከተል አፍሪካ በራሶ ጥበብ ችግሮቿን ሁሉ መሻገር እንደምትችል ለዓለም ማሳየት ይቻላል የሚል እምነት ኢትዮጵያ እንዳላትም ዶ/ር ኢኒጅነር ስለሺ በቀለ ገልፀዋል ።

ネスティッドポートレット

アセットパブリッシャー

— ページごとの項目数 5
該当件数: 16 件中 1 - 5