ክምችት - am
アセットパブリッシャー
ርቀት የማይገድበው የዲያስፖራው ድጋፍ
ዲያስፖራ ማለት ከአንድ መነሻ ሀገር ወይም አካባቢ ወደ ተለያዩ የዓለም ክፍሎች ተበታትኖ የሚኖር ህዝብ ነው፡፡ ዛሬ ላይ በመላው ዓለም እስከ ሦስት ሚሊዮን የሚጠጉ የኢትዮጵያ ...
ፈተና ያፀናው ፕሮጀክት
...
アセットパブリッシャー
የህዳሴግድብን በስጦታ ወይም በሌላ ወገን ይሁንታ የምንገነባው አለመሆኑ ሊታወቅ ይገባል-መንግስት
ኢትዮጵያየህዳሴግድብንየምትገነባውግድብየመገንባትሙሉመብትስላላትመሆኑንአቶገዱአንዳርጋቸውገለፁ። የኢፌዴሪየውጭጉዳይሚኒስትርአቶገዱአንዳርጋቸውእናየውሃ፣መስኖናኢነርጂሚኒስትርዶክተርኢንጂነርስለሺበቀለበጋራመግለጫሰጥተዋል። ...
በዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ
በዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን ዲሲ ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተጠናቀቀ። በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ አተኩሮ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የሀገራቱ የውሃ ሚኒስትሮችም የተካፈሉ ሲሆን፥ የአሜሪካ መንግስት እና የዓለም ባንክ ተወካዮችም በታዛቢነት ተሳትፍዋል። ...
— ページごとの項目数 10