አንድ እቅድ አንድ ሪፖርት! ሀምሌ 29/2013ዓ/ም የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር በመተባበር በዓባይ ተፋሰስ ዙሪያ የሚገኙ 10 ዩኒቨርስቲዎችን፣ በተፋሰስ ላይ የሚሰሩ መንግስታዊ ተቓማትን ያካተተ አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው። - መነሻ - am

פורטלטים מקוננים

מוציא לאור של הנכס

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ ו, 17 יונ 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች ד, 8 יונ 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ ד, 8 יונ 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

מוציא לאור של הנכס

አንድ እቅድ አንድ ሪፖርት! ሀምሌ 29/2013ዓ/ም የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር በመተባበር በዓባይ ተፋሰስ ዙሪያ የሚገኙ 10 ዩኒቨርስቲዎችን፣ በተፋሰስ ላይ የሚሰሩ መንግስታዊ ተቓማትን ያካተተ አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው።

አንድ እቅድ አንድ ሪፖርት! ሀምሌ 29/2013ዓ/ም የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር በመተባበር በዓባይ ተፋሰስ ዙሪያ የሚገኙ 10 ዩኒቨርስቲዎችን፣ በተፋሰስ ላይ የሚሰሩ መንግስታዊ ተቓማትን ያካተተ አንድ ዕቅድ አንድ ሪፖርት በሚል ርዕስ ውይይት እያካሄደ ነው።
ውይይቱ እየተካሄደ ያለው በባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ዊዝደም አዳራሽ ሲሆን በውይይቱ ባህር ዳር፣ እንጂባራ፣ ሰላሌ፣ አምቦ፣ አሶሳ፣ ደብረ ማርቆስ፣ ደብረ ብርሃን፣ ጎንደር፣ ደብረ ታቦር ፣ ወለጋ ዩኒቨርስቲዎች እና የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የግብርና ሚኒስቴር፣ የአካባቢ ደንና አየር ለውጥ ኮሚሽን እና የአማራ የኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ክልል ግብርና እና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮዎች ተሳትፈዋል።
በውይይቱ ላይ አስር ጥናታዊ ፅሁፎች የቀረቡ ሲሆን የጋራ የመግባቢያ እና ትግበራ ሰነድ በመፈራረም ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ የሚገባ ይሆናል።
ውይይቱ በነገው ዕለትም የሚቀጥል ሲሆን የዩኒቨርስቲው ፕሬዚደንት ዶክተር ፍሬው ተገኝ መልካም አቀባበል በማድረግ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ውይይቱ በይፋ መከፈቱን አብስረዋል።

פורטלטים מקוננים

מוציא לאור של הנכס

— פריטים לדף
מציג 1 - 5 מתוך 16 תוצאות.