ኢትዮጵያ ሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን ለመለዋወጥ ሱዳን እና ግብጽ ተወካይ እንዲሰይሙ ጋበዘች - መነሻ - am

פורטלטים מקוננים

מוציא לאור של הנכס

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ ו, 17 יונ 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች ד, 8 יונ 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ ד, 8 יונ 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

מוציא לאור של הנכס

ኢትዮጵያ ሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን ለመለዋወጥ ሱዳን እና ግብጽ ተወካይ እንዲሰይሙ ጋበዘች

የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ሁለተኛው የግድቡ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃዎችን ለመለዋወጥ ሱዳን እና ግብጽ ተወካይ እንዲሰይሙ ጋበዙ፡፡

ለሃገራቱ የውሃ ሚኒስትሮች በጻፉት ደብዳቤ በመጭው ክረምት ከሚጀመረው የግድቡ የውሃ ሙሌት ጋር በተያያዘ መረጃዎችን መለዋወጥ እንዲያስችል ሃገራቱ ተወካይ እንዲሰይሙ ጋብዘዋል፡፡

ሚኒስትሩ በደብዳቤያቸው ግብዣው ከሶስቱ ሃገራት በተውጣጣው ገለልተኛ የባለሙያዎች ቡድን በተዘጋጀው የግድቡ የውሃ ሙሌት የጊዜ ሰሌዳ ስምምነትን መሰረት ያደረገ መሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡

የግድቡ ግንባታ ሂደትና የክረምት ወቅት መቃረቡን ያነሱት ሚኒስትሩ በተግራባዊና አስፈላጊ ጉዳዮች ላይ በትብብር መስራት አስፈላጊ መሆኑን አስምረውበታል፡፡

የተወካዮች መሰየምም ትክክለኛ መረጃ ለመለዋወጥ ከማስቻሉም በላይ በአፍሪካ ህብረት አሸማጋይነት በሚካሄደው ድርድር ላይ መተማመንን ለመፍጠር እንደሚያግዝም ገልጸዋል፡፡

ኤፍ ቢ ሲ

פורטלטים מקוננים

מוציא לאור של הנכס

— פריטים לדף
מציג 1 - 5 מתוך 16 תוצאות.