የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅ/ቤት ሠራተኞችና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፓርክ የችግኝ ተከላ አካሄዱ። - መነሻ - am
פורטלטים מקוננים
מוציא לאור של הנכס
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
חיפוש בתוכן אינטרנט
מוציא לאור של הנכס
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅ/ቤት ሠራተኞችና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፓርክ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።
የታላቁ ህዳሴ ግድብ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሄራዊ ምክር ቤት ፅ/ቤት ሠራተኞችና አመራሮች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት በታላቁ ህዳሴ ግድብ ፓርክ የችግኝ ተከላ አካሄዱ።
ፓርኩ በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የሚገኝ ሲሆን 16 ሄክታር ይሸፍናል። ጽህፈት ቤቱ ይህን ፓርክ የህዳሴ ግድብ ፓርክ እንዲሰኝ በማድረግ ሰርቬይ እና ልኬት ተካሂዶ ካርታ ያሰራለት ሲሆን ዲዛይን እንዲሰራ የማስተባበር ስራ ተሰርቷል።
פורטלטים מקוננים
מוציא לאור של הנכס
— פריטים לדף