ዋሽንግተን የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ገቢ አሰባሰቡ - መነሻ - am

Beágyazott portletek

Tartalom megjelenítő

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ P, 17 jún. 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች Sze, 8 jún. 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ Sze, 8 jún. 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Tartalom megjelenítő

ዋሽንግተን የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን ለህዳሴ ግድብ ገቢ አሰባሰቡ

በዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የሚገኙ ታዳጊ ኢትዮጵያውያን የቡሄ በዓልን በማስመልከት በታዳጊ ሶፊ አስተባባሪነት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም አካሂደዋል፡፡

በፕሮግራሙ ላይም በቡሄ ጭፈራ የታጀቡ መልዕክቶችን ያስተላለፉ ሲሆን፣ ከነዚህ መልዕክቶች ውስጥ "የግድቡ መጠናቀቅ ህጻናትና ታዳጊዎች ትምህርታቸውን በአግባቡ በመከታተል የተሻለ ሕይወት እንዲመሩ ያስችላቸዋል" የሚለው ይገኝበታል፡፡

በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው መረጃውን ያጋሩት በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ የታዳጊ ሶፊ ብሎም የሁሉም ታዳጊዎች ሕልም እንዲሳካ ሁሉም ዜጎች ለግድቡ ግንባታ የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ በታዳጊዎቹ ስም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ዋልታ ነሃሴ 13/2013

Beágyazott portletek

Tartalom megjelenítő