የታላቁ ህዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመት የቦንድ ሳምንት በይፋ ተበሰረ። - መነሻ - am

Conteneur d'applications

Agrégateur de contenus

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ ven., 17 juin 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች mer., 8 juin 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ mer., 8 juin 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Agrégateur de contenus

የታላቁ ህዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመት የቦንድ ሳምንት በይፋ ተበሰረ።

የታላቁ ህዳሴ ግድብ 10ኛ ዓመት የቦንድ ሳምንት በይፋ ተበሰረ። የቦንድ ሳምንቱን ያበሰሩት የብሄራዊ ባንክ ምክትል ገዢ አቶ ፍቃዱ ደግፌ ሲሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ከ50 ብር እና 100 ጀምሮ ቦንድ በመግዛት ለልጆቹ እና ለሚወዳቸው ሰዎች በስጦታ በማበርከት ለግድቡ ድጋፍ እያደረገ በግድቡ ላይ አሻራውን ደጋግሞ እንዲያኖር ጥሪ አቅርበዋል። የታ/ህ/ግ/ግ/ህ/ተ/አ/ብ/ም/ቤት ፅ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ህዝባችን ለግድቡ የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ እንዲቀጥል በቦንድ ሳምንቱም በንቃት መሳተፍ እንዳለበት አሳስበዋል። የቦንድ ሳምንቱን በማስመልከት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ200 ሚሊዮን ብር ቦንድ ሲገዛ የረዳት ትራንዚተሮች ማህበር ደግሞ 1 መቶ ሺ ብር ቦንድ ገዝተዋል።

Conteneur d'applications

Agrégateur de contenus

— Articles par la page
Affichage des résultats 1 - 5 parmi 16.