የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ሥራ ጀመሩ - መነሻ - am

Conteneur d'applications

Agrégateur de contenus

ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ባለፉት 11 ወራት ከ984 ሚሊዮን ብር በላይ ተሰበሰበ ven., 17 juin 2022

ታንዛኒያ ሕዳሴ ግድቡ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ እንደሚያደርግ ገለጸች mer., 8 juin 2022

ታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ ሁለተኛ ዙር የዋንጫ አቀባበል ሥነ-ሥርዓት በአዳማ ተካሄደ፡፡ mer., 8 juin 2022

Statistics

× አድራሻቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር

Agrégateur de contenus

የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ሥራ ጀመሩ

የሕዳሴ ግድብ ሁለት የውሃ ማስተንፈሻዎች ተጠናቅቀው ስራ መጀመራቸውን የውሃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ገለጹ፡፡

ሁለቱ ማስተንፈሻዎች አጠቃላይ ዓመታዊውን የዓባይ ፍሰት የማሳለፍ አቅም እንዳላቸው ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል።

ማስተንፈሻዎች በግድቡ ሙሌት ወቅት የዓባይ ውሃ ወደ ታችኛው የተፋሰስ ሀገራት ያለውን ፍሰት እንዲጨምር የሚያስችሉ ናቸውም ነው ያሉት።

ሚኒስትሩ አያይዘውም በዚህም ወደ የታችኞቹ ተፋሰስ ሀገራት የሚኖረውን የውሃ ፍሰት እንደማያስተጓጎል ማረጋገጫ መሆኑን አንስተዋል።(ኤፍ ቢ ሲ)

Conteneur d'applications

Agrégateur de contenus

— Articles par la page
Affichage des résultats 1 - 5 parmi 16.