የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ሐረሪ ክልል ገባ - መነሻ - am
Conteneur d'applications
Agrégateur de contenus
Statistics
× አድራሻ: ቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ኢትዮጵያ.
× ግንባታዉ የተጀመረበት ጊዜ :2011 እ.ኤ.አ.
×ስፋት፡1,874 ስኩየር ኪሎ ሜትር
× የመያዝ አቅም: 74 ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር
Recherche de contenu Web
Agrégateur de contenus
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ ሐረሪ ክልል ገባ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣2013(ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋንጫ በሐረር ከተማ በተለምዶ ሀማሬሳ ከሚባለው አካባቢ ሲደርሰ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።
የአዲስ አበባ ከተማ ቆይታውን አጠናቆ ወደ ሐረር የተጓዘው የታላቁ ሕዳሴ ዋንጫ በሐረሪ ክልል የሚከናወነውን የግድቡ ግንባታ የገቢ አሰባሰብ ለማሳደግ ያግዛል ተብሎ ይጠበቃል።
ቀደም ሲል በአዲስ አበባ ከተማ በነበረው ቆይታው ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ እንደተሰበሰበ ይታወቃል።
የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች፣ ተማሪዎችና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ለዋንጫው አቀባበል ማድረጋቸውን ኢዜአ ዘግቧል።
Conteneur d'applications
Agrégateur de contenus
— Articles par la page